52.39 F
Washington DC
February 25, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News
Amharic News

የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በመተከልና ትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በቤኒሻንጉል ክልል መተከል ዞን እና በትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ። በትግራይ ክልል በሕግ ማስከበር በቤኒሻንጉል...
Amharic News

“ሱዳን በጉልበት የያዘችውን ቦታ ለቅቃ እንድትወጣ የኢትዮጵያ መንግሥት የጊዜ ገደብ ሊኖረው ይገባል” የታሪክ ምሁር

admin
“ሱዳን በጉልበት የያዘችውን ቦታ ለቅቃ እንድትወጣ የኢትዮጵያ መንግሥት የጊዜ ገደብ ሊኖረው ይገባል” የታሪክ ምሁር ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ በጉልበት የተቆጣጠረውን...
Amharic News

የፌቤላ ዘይት ፋብሪካ ምርት ወደ መዲናዋ መግባት ጀመረ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ንብረትነቱ የአቶ በላይነህ ክንዴ የሆነውን የፌቤላ ዘይት ፋብሪካ የሚያመርተውን ዘይት  ወደ አዲስ አበባ መግባት ጀምሯል። የፌቤላ የፓልም ዘይት...
Amharic News

መንግሥት የዜጎችን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥል ማንኛውንም ተግባር እንደማይታገስ ገለጸ፡፡

admin
መንግሥት የዜጎችን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥል ማንኛውንም ተግባር እንደማይታገስ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የምርመራ ሂደት በተመለከተ መንግሥት መግለጫ...
Amharic News

“የወልቃይት እና የራያ ጉዳይ ያከተመለት ነው” (አቶ ቹቹ አለባቸው)

admin
Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት.. The post “የወልቃይት እና የራያ ጉዳይ ያከተመለት...
Amharic News

የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት የሥራ ኃላፊዎች ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል የአንድ ወር ደመወዝ 50 በመቶ ለገሱ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት የሥራ ኃላፊዎች በትግራይ ክልልና በመተከል ዞን ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል ከወር...
Amharic News

ብርቅዬ የዝሆን ዝርያዎችን ጠብቆ ለማቆየት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል – የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ የሚገኙ ብርቅዬ የዝሆን ዝርያዎችን ጠብቆ ለማቆየት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ የቀድሞው የኢፌዴሪ ጠቅላይ...
Amharic News

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሐም በላይ ከቻይና አምባሳደር ዥአኦ ዢህሁ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ የኢትዮ ቻይናን በይነ መንግስታዊ...
Amharic News

በመተከል ዞን የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ የልዩ ኃይልና የመደበኛ ፖሊስ አመራሮች ተመረቁ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞንን ጸጥታ በተሻለ መልኩ ለማስጠበቅ በሁለተኛ ዙር የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ 460 የዞኑ ልዩ...
Amharic News

የዓድዋ ድል በዓልን በባሕር ዳር ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል፡፡

admin
የዓድዋ ድል በዓልን በባሕር ዳር ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) 125ኛው የዓድዋ ድል ከየካቲት 19 እስከ 23 ቀን 2013ዓ.ም በልዩ ልዩ...
Amharic News

የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ አሻራ በብሔረሰብ ጥያቄ ላይ – ባሕሩ ዘውዴ | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha)

admin
የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ ከ1950ዎቹ መጨረሻ ጀምሮ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ዕጣ ፈንታ ላይ ወሳኝ ሊባል የሚችል ጫና አሳድሯል። የኢትዮጵያ ተማሪዎች ዐሠርት ያህል በቆየው የፖለቲካ ትግላቸው ካነሷቸው ጥያቄዎች...
Amharic News

የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ የተሻለ የአመራር ስልጠና እንዲሰጥ የሚያደርጉ የሪፎርም ስራዎችን እያካሔደ መሆኑ ገለጸ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አካዳሚው ኢትዮጵያ ካለችበት ለውጥ አንፃር መራመድ እንዲችል የሚያደርጉት የሪፎርም ስራዎች እያካሔደ መሆኑ ተገለፀ። የአካዳሚውን ስያሜ ለመቀየር የሚያስችሉ ሕጋዊ...
Amharic News

በግማሽ ዓመቱ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ 208 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደሥራ መግባታቸውን የሱማሌ ክልል አስታወቀ፡፡

admin
በግማሽ ዓመቱ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ 208 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደሥራ መግባታቸውን የሱማሌ ክልል አስታወቀ፡፡ የዘርፉን ማነቆ ለመፍታትም ከ1 ሺህ 200 ኪሎ...
Amharic News

የካቲት 11 እና 12 (ከአሁንገና ዓለማየሁ) | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha)

admin
የቅኝ ገዢዎች ሕልም በተደጋጋሚ በኢትዮጵያውያን ድባቅ ከተመታ በኋላ አንዱ ትኩረታቸው አዲሱ ትውልድ የነሱን ክፋትም ሆነ ሽንፈት እንዲረሳ በተቃራኒው ደግሞ በቀደምቶቹ ላይ የተፈጸመውን ግፍም ሆነ በጀግነነት...
Amharic News

ህወሓት በኦነግ ሸኔ አማካኝነት በኦሮሚያ ክልል ሊፈጽም የነበረው ጥቃት ከሽፏል – የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በኦሮሚያ ክልል አቅዶት የነበረው ትርምስ እንደ ፍላጎቱ አለመሳካቱን የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር እና የኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ሐላፊ...
Amharic News

“የፌዴራል ምንግሥትን አሳምነን ያመጣናቸዉን የልማት ፕሮጀክቶች መሪዎችና የልማቱ ተጠቃሚዎች ተመልሰን የልማቱ ችግር መሆን የለብንም” የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ

admin
“የፌዴራል ምንግሥትን አሳምነን ያመጣናቸዉን የልማት ፕሮጀክቶች መሪዎችና የልማቱ ተጠቃሚዎች ተመልሰን የልማቱ ችግር መሆን የለብንም” የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ባሕር ዳር ፡...
Amharic News

መንግስት በትግራይ ክልል ለ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መሰራጨቱን አስታወቀ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል እስካሁን ለ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መሰራጨቱን አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በትግራይ...
Amharic News

የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመውን ወረራ ሱዳናዊያን ሊያወግዙት እንደሚገባ በዘርፉ ጥናታዊ ጽሑፍ የሠሩ የታሪክ ምሁር ገለጹ።

admin
የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመውን ወረራ ሱዳናዊያን ሊያወግዙት እንደሚገባ በዘርፉ ጥናታዊ ጽሑፍ የሠሩ የታሪክ ምሁር ገለጹ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሀገራቱ...