63.54 F
Washington DC
April 15, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : Provider

Amharic News

ልደቱ ሳያመልጠን – ሰመረ አለሙ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አንድም ሀገርን ለማገልገል በሌላዉ በኩል ደግሞ የፓርላማ ወምበር በመያዝ ጠቀም ያለ ገቢና በህዝብ ተወካይነታቸዉ የሚያገኙትን ጥቅማ ጥቅም በማስላት ወደ ምርጫዉ እየተንደረደሩ ነዉ። ዝግጅቱ...
Amharic News

የበይነመረብ ስነምግባር – ፀጋዬ ደግነህ ጉግሳ (ዶ/ር) | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
በቅድሚያ የበይነመረብ እና ማህበራዊ ትስስሮች ኮሚዩኒኬሽን ስነምግባር በተመለከተ አስተያየቴን እንድሰጥ በመጠየቁ አመሰግናለሁ። ርዕሰ ጉዳዩ ሰፊ ስለሆነ በአጭሩ ለመግለጽ ከባድ ቢሆንም እንደሚከተለው አስተያየቴን አቀርባለሁ። ይህ አስተያየት...
Amharic News

አይ የሰው ነገር! የጥላቻ አጥር ክልል- በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
አይ! የሰው ነገርበአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው 206 አጥንት : ሰውነታችን አዝሎሁለት ዓይኖች ይዘን: ምስለ አሎሎአይታያቸውም እንዴ : ቢወራ ተብሎአይተን እንሸሻለን : ቢገጥመን ቀን ጎሎ::እውነትን...
Amharic News

ዜና ስላማዊ ሰልፍ በበርሊን!! – ዳዊት ሳሙኤል ከበርሊን | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
በያዝነዉ በማርች ወር በርሊን በርካታ ሰላማዊ ሰልፎችን እያስናገደች ነዉ። እንዲታወቀዉ በርሊን ከተማ ከ1960 ዎቹ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አቀንቃኞች ጀምሮ በማእከልነት ከተማዋ ትታወቃለች። ወደ ተነሳሁበት እርእስ ስመጣ...
Amharic News

ተስፋየ ገብረአብ፡ የወያኔው ኦቶ ዲትሪኽ – መስፍን አረጋ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
(በነ ሽመልስ አብዲሳ ክስ ዝርዝር ያልተካተተው ትልቁ የዘር ማጥፋት ወንጀለኛ) በዐብይ አህመድ ተሹሞ በተመስገን ጡሩነህ የተሸለመውን ሽመልስ አብዲሳንና እሱን የመሰሉትን የአማራ ቀበኞች በዘር ማጥፋት ወንጀል...
Amharic News

ማን ምን እንዲል እንጠበቅ ? – ማላጂ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
በአገሪቷ ለዘመናት ሲታጨድ ሲወቃ የነበረን የክፉዎች ሴራ መንስኤ እና ዉጤት አብዝቶ መደጋገም እየደረሰ ላለ የዜጎች ሞት እና መጠነ ሰፊ ጥፋት  ለማስፋፋት እና ለማስጠል ጊዜ ከመስጠት...
Amharic News

ኢትዮጵያዊ አንድነት በእኩልነት – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
04/07/2021 የዛሬይቷ ኢትዮጵያ በተሟላ መልኩ የተመሠረተችው  በዳግማዊ አጼ ምንሊክ ነበር። ንጉሡም ሥልጣነ መንግሥታቸውንና እምነታቸውን  ከውጭ ወረራ ለመከላከል፣ኤርትራን ለኢጣሊያን ጂቡቲን ለፈርንሳይ አሳልፈው በመስጠት፣በምትኩ መድፍና ነፍጥን ተቀብለው፣...
Amharic News

በቀን ብርሃን ኢትዮጵያዊ፤ በጨለማ ኦሮሙማ – ከፈለቀ አለሙ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
ከልጅነት እስክ እውቀትየንግስና ቅዥትህንልታሳካ ስትዋትትስትባዝን ስትቃትትስታምታታ ስታሳስት፤በማሳመን ወይ ማጭበርበር“ፍልስፍና”ህ የመደመርስትቀባጥር ስትደሰኩርእርካብ ረግጠህመንበር ወጥተህላሞችህን ሳር አብልተህወደ ገደል ስትጨምር፤በኢትዮጵያና በልጆችዋመከራ ግፍ የምታወርድየምታስወርድ፤ለሽመልስ ላባዱላማኪያቨሊ ካሊጉላመጥፎ ጨካኝህጻን በላባይን ጥቅሻ...
Uncategorized

ኦሮሙማ ሲገማና ሲገለማ (ወይራው እርገጤ) | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
ወያኔ በዘረፋ፡በዘረኝነት በጸረ ኢትዮጵና በጸረ አንድነት የተሳሳተ ቅኝቱ ከልክ አልፎ በእብሪት በመወጠሩ በህዝቡ ትግል ወድቆ ታሪካዊ ሞቱን ሊሞት ችሏል፡፡ በወያኔ አምሳያ ተፈጥሮና በዘረኝነት መርዝ ተኮትኩቶ...
Amharic News

ዐብይ አህመድና ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም – መስፍን አረጋ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
ክቡር ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም (Alemayehu G. Mariam) ዐብይ አህመድን በየጊዜው ማሞገስና ማወደሳቸውን ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ቀጥለውበታል፡፡  እርግጥ ነው፣ ዐብይ አህመድ ስልጣን በያዘበት...
Amharic News

የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው ይቁም፣ጨፍጫፊዎቹም ለፍርድ ይቅረቡ! | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
በኢትዮጵያ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት በሕዝብ ላይ በተለይም በአማራው ማህበረሰብ ላይ ዘርንና ሃይማኖትን የለዬ ጭፍጨፋ በተከታታዬ መፈጸሙ አገር ያወቀው ጸሃይ የሞቀው ወንጀል ነው።ይህ ወንጀል በዓለምአቀፍ ሕግ...
Amharic News

በምን እንግባባ .??? – መሰረት ተስፉ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
መሰረት ተስፉ (Meserettesfu4@gmail.com) ይህን ፅሁፍ እንድከትብ ያነሳሳኝ ዋናው ነገር እርስ በእርስ ለመግባባት በመቸገራችን ምክንያት ኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ በላይ መስቀለኛ መንገድ ላይ ቆማ ማየቴ ነው። በአንድ...
Amharic News

“ውሸት ቁጥር የለውም” እና “አያ ጅቦ – ኦሮሙማ መጣብህ” !! | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
በአዲስ አበባ ከተማ እጅግ ሰፋፊ መሬቶች ላይ የኦሮሞ አርሶ አደር ታላላቅ ሞልና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንዲገነቡ ተፈቀደ                                     አዳነች አበቤ ገንዘብ መውሰድና ሙስና ቁጥር አለው፡፡  ውሸት...
Amharic News

ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ …. በያሬድ ሃ/ማርያም | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
የመብት ተሟጋች አደጋው ላልታያችሁ፤ ኢትዮጵያ በአስፈሪ ሁኔታ ውስጥ +++++ ይህን ደብዳቤ መሰል ጽሑፍ የምጽፈው በታሪክ አጋጣሚ የኢትዮጽያ እጣፈንታ እጃቸው ላይ ለወደቀው የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን...
Amharic News

ሰላም ለአገራችን፣ምህረት ለሕዝባችን – ጆቢር ሔይኢ ከሁስታን ቴክሳስ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
የኢትዮጵያ ሕዝቦች የዘላለም ጥያቄ፣”ሕዝባዊ መንግሥት” የሚል ነበር።ራሱ በመረጠው  መንግሥት ለመተዳደር።ነገር ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ የራሱ የሆነ መንግሥት ኖሮት አያውቅም። ቀድሞ ነገሥታት ዘር በመቁጠር፣በባርነትና በገባርነት ይገዙት ነበር።...
Amharic News

ኢትዮጵያ እና 6ኛው ዙር ሀገራዊ ምርጫ – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ* | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
እንደ መንደርደሪያ ምርጫ ለአገራችን ኢትዮጵያ እንግዳ ነገር አይደለም፡፡ ባህላዊ ምርጫ በሁሉም ማኅበረሰብ ዘንድ ከጥንት ጀምሮ የነበረ ነው፡፡ ሕዝቡ በየአካባቢው ኑሮውን፣ እምነቱንና ተስፋውን በሰላም ለመጠበቅ ተሰባስቦ...
Amharic News

ኢትዮጵያ የአባይ ስጦታ – ኪሮስ ነጋ (አዲስ አበባ) | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
በድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ተጠቃሚ የሆኑ ብዙ ሀገሮችን በኢኮኖሚ በማኅበራዊና በአንዳንዶቹ ሀገሮች ደግሞ በፖለቲካውም  ሲደጋገፉ ይታያል፡፡ በአንዳንዶቹ ሀገሮች ባህል ደግሞ አንድ ውኃ የሚጠጡ ሕዝቦች፣ በአንድ ተሻጋሪ...
Amharic News

የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የተንሸዋረረ እይታ – መላኩ ከኢትዮጵይያ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
ግጭትና ጦርነት ግጭቶች በፖለቲካ፣ በሃይማኖት፣ በኢኮኖሚ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ይፈጠራሉ። ግጭቶች በአግባቡ ካልተፈቱ ወደ ጦርነት ያመራሉ። ጦርነት የመጨረሻውና ከፍተኛው የግጭት ደረጃ ሲሆን የጦር መሳሪያ ተይዞ...
Amharic News

እስከመቼ ሻማ እናብራ? – ጌታቸው ለገሰ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
31.03.2021ጌታቸው ለገሰ ላይነሱ ተቀብረው፣ ላይመለሱ ተሰናብተው ፣በቀረቻቸው ትንሽ ምላስ ኢትዮጵያዊነትን ክደው ዛሬ በ “ዳውን ዳውን” ታጅበው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉትን የሙት መንፈሶች እንደ ትላንቱ የጥፋቶች ሁሉ...
Amharic News

መርገመ ቴድሮስ – መስፍን አረጋ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
እንደ ፋሲካ በግ፣ ሙክትና ሰንጋቅርጫ ተቃርጠውሽ፣ የመሳፍንት መንጋመኳንንት ባላባት ሴታውል አንበልጋ(1) ፣እየቦጠቦጡ በቆላ በደጋሲግጡሽ አይቸ በጠባ በነጋ፣ እንዳተሞችብኝ፣ እንዳትሄጅ ባልጋስለባባሁልሽ፣ ሆዴ ስለሰጋ፣ፈልቅቄ በማውጣት ከነሱ መንጋጋልታደግ...
Amharic News

መንግሥትና ተግባሩ (ግዴታው) – አገሬ አዲስ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
መጋቢት 24 ቀን 2013 ዓም(02-04-2021) የመንግሥትን ምንነት፣ተግባርና ግዴታ ከማንሳት በፊት ሁሉንም በሥልጣን ላይ ተቀምጦ አገራዊ አስተዳደር የያዘውን አካል ወይም ስብስብ መንግሥት በሚል ስያሜ መጥራቱ ትክክል...
Amharic News

መንግሥትና ተግባሩ (ግዴታው) – አገሬ አዲስ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
መጋቢት 24 ቀን 2013 ዓም(02-04-2021) የመንግሥትን ምንነት፣ተግባርና ግዴታ ከማንሳት በፊት ሁሉንም በሥልጣን ላይ ተቀምጦ አገራዊ አስተዳደር የያዘውን አካል ወይም ስብስብ መንግሥት በሚል ስያሜ መጥራቱ ትክክል...
Amharic News

መርገመ ቴድሮስ – መስፍን አረጋ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
እንደ ፋሲካ በግ፣ ሙክትና ሰንጋቅርጫ ተቃርጠውሽ፣ የመሳፍንት መንጋመኳንንት ባላባት ሴታውል አንበልጋ(1) ፣እየቦጠቦጡ በቆላ በደጋሲግጡሽ አይቸ በጠባ በነጋ፣ እንዳተሞችብኝ፣ እንዳትሄጅ ባልጋስለባባሁልሽ፣ ሆዴ ስለሰጋ፣ፈልቅቄ በማውጣት ከነሱ መንጋጋልታደግ...