Amharic Newsብልጽግና ፓርቲ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በመላው ዓለም ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው ውይይት ላይ ተሳተፈadminFebruary 23, 2021 February 23, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በመላው ዓለም ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው የበይነመረብ ውይይት ላይ ተሳተፈ፡፡ ብልጽግና ፓርቲን... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ እስካሁን ድረስ 45 ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን እንዳስገቡ ተገለፀ፡፡adminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ እስካሁን ድረስ 45 ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን እንዳስገቡ ተገለፀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው... Read more
Amharic Newsኢዜማን ጨምሮ 5 ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶቻቸውን ቀይረው እንዲያቀርቡ ቦርዱ አሳሰበadminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የፓርቲዎች የምርጫ ምልክት መረጣ እየተከናወነ እንደሆነ አስታውቋል። በዚህም መሰረት እስከአሁን... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጠadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት መሠረት ናቸው... Read more
Amharic Newsየፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የውሳኔ ሀሳብ ቀረበadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት... Read more
Amharic Newsጠቅላላ ጉባኤ ያላደረጉ ፓርቲዎች 6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ በተጠናቀቀ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ ተፈቀደadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላላ ጉባኤ ያላደረጉ ፓርቲዎች 6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ በተጠናቀቀ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ... Read more
Amharic Newsቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የስርዓተ-ፆታ አካታችነት ሀገራዊ ጥናት ላይ ከሲቪል ማህበራት ጋር እየተወያየ ነውadminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የስርዓተ-ፆታ አካታችነት ሀገራዊ ጥናት ላይ ከሲቪል ማህበራት ጋር እየተወያየ ነው። መጭውን... Read more