Amharic Newsበኮሮና ቫይረስ ተይዘው ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር መጨመር አሳሳቢ ሆኗል – ጤና ሚኒስቴርadminFebruary 17, 2021 February 17, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ ረጋሣ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ 615... Read more
Amharic News“የክትባት አቅርቦት እና የተጎጅዎች ቁጥር አለመመጣጠን ውሻን የሚያሳብድ በሽታ ለመከላከል ፈታኝ አድርጎታል” የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትadminFebruary 16, 2021 February 16, 2021 “የክትባት አቅርቦት እና የተጎጅዎች ቁጥር አለመመጣጠን ውሻን የሚያሳብድ በሽታ ለመከላከል ፈታኝ አድርጎታል” የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) ውሻን የሚያሳብድ... Read more
Amharic Newsየእናቶችን ሞት 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ ነው – ጤና ሚኒስቴርadminFebruary 16, 2021 February 16, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶችን ሞት 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ‘ኮቪድ-19 በእናቶችና በልጆችና በወጣቶች ስነ... Read more
Amharic Newsማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የተገነባው ጤና ጣቢያ ተመረቀ።adminFebruary 15, 2021 February 15, 2021 ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የተገነባው ጤና ጣቢያ ተመረቀ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት ወረዳ ለ3 ዓመታት ተቋርጦ የቆየን ጤና... Read more
Amharic Newsየጋምቤላ መምህራን ትምህርና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 2496 ተማሪዎችን አስመረቀadminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ መምህራን ትምህርና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ሁለት ሺህ 496 ተማሪዎችን ዛሬ አስመረቀ።... Read more
Amharic Newsማኅበረሰቡ ሕጻናትን በአግባቡ የማስከተብ ልምድ ሊያዳብር እንደሚገባ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ፡፡adminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 ማኅበረሰቡ ሕጻናትን በአግባቡ የማስከተብ ልምድ ሊያዳብር እንደሚገባ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሀገር አቀፍ ደረጃ አስራ ሁለት አይነት በሽታ... Read more
Amharic Newsየማኀበረሰቡ የግንዛቤ እጥረትና የመሰረተ ልማት ችግሮች ነፍሰጡር እናቶች በቤታቸው ወልደው ለችግር እንዲጋለጡ ምክንያት መሆናቸውን የምስራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡adminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 የማኀበረሰቡ የግንዛቤ እጥረትና የመሰረተ ልማት ችግሮች ነፍሰጡር እናቶች በቤታቸው ወልደው ለችግር እንዲጋለጡ ምክንያት መሆናቸውን የምስራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2013 ዓ.ም... Read more
Amharic Newsበክልሉ 13 ዞኖች የወባ በሽታ በስፋት እንደሚገኝ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ አስታወቀadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ በሽታን ከክልሉ ለማጥፋት ዘርፈ ብዙ ስራዎች ቢሰሩም አሁንም በሽታው የህብረተሰቡ የጤና ችግር ሆኖ መቀጠሉን... Read more