Amharic Newsየእርስ በእርስ ግጭት በማስነሳት ለሰው ሕይወት መጥፋትና ለንብረት ውድመት ምክንያት ነው የተባለ ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣadminApril 1, 2021 April 1, 2021 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡብ ክልል በሰገን ህዝቦች ዞን በከማሼ ወረዳ የእርስ በእርስ ግጭት በማስነሳት ለሁለት መከላከያ አባላት ሞት እና ከ14 ሚሊየን ብር... Read more
Amharic Newsበሃይማኖት ሰበብ ግጭት ለማስነሳት የሚጥሩ የፖለቲካ ቁማርተኞች እጃቸውን ሊሰበስቡ እንደሚገባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አሳሰበ።adminMarch 27, 2021 March 27, 2021 በሃይማኖት ሰበብ ግጭት ለማስነሳት የሚጥሩ የፖለቲካ ቁማርተኞች እጃቸውን ሊሰበስቡ እንደሚገባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔአሳሰበ።ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከሰሞኑ በመትረየስ፣ በስናይፐርና በዲሽቃ... Read more
Amharic Newsአምባሳደር አዲስዓለም ሁከትና ግጭት ለመቀስቀስና ታጣቂዎችን ለመደገፍ ሲሰሩ ነበር- መርማሪ ፖሊስadminFebruary 15, 2021 February 15, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ ለአምስተኛ ጊዜ በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቀርበዋል። የፌደራል ፖሊስ የምርመራ ቡድን በፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ... Read more
Amharic News“ሁለተኛው የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር መሰጠት በአርሶ አደሮች መካከል ሊነሳ የሚችለውን የወሰን ግጭት በማስቀረት ልማትን ያፋጥናል” የአማራ ክልል ገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 “ሁለተኛው የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር መሰጠት በአርሶ አደሮች መካከል ሊነሳ የሚችለውን የወሰን ግጭት በማስቀረት ልማትን ያፋጥናል” የአማራ ክልል ገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ባሕር ዳር፡... Read more
Amharic News“ከሱዳን ጋር ግጭት እንዲኖረን አድርገው የራሳቸውን ዓላማ ለማሳካት የሚፈልጉ ኀይሎች ገብተዋል” የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 “ከሱዳን ጋር ግጭት እንዲኖረን አድርገው የራሳቸውን ዓላማ ለማሳካት የሚፈልጉ ኀይሎች ገብተዋል” የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም... Read more