59.29 F
Washington DC
April 21, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : ግንኙነት

Amharic News

“የኢትዮጵያንና የሳዑዲ አረቢያ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር ያስፈልጋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

admin
“የኢትዮጵያንና የሳዑዲ አረቢያ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር ያስፈልጋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርደመቀ መኮንንባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምክትል ጠቅላይ...
Amharic News

ኢትዮጵያና ጃፓን የሀገራቱን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ የሁለቱን ሀገራት የህዝብ...
Amharic News

የሴቶች ቀንን በማስመልከት በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክር የፓናል ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /ማርች 8/ በማስመልከት በይነ ትውልድ በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለዉን ግንኙነት የሚያጠነክር የፓናል...
Amharic News

ፖለቲከኞች ከአድዋ ድል ሊማሩ ይገባል –  የፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖለቲከኞች ከታላቁን የአድዋ ድል በርካታ ቁም ነገሮችን ሊማሩ እንደሚገባ የፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪዎች ተናገሩ ።...
Amharic News

በኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል የሚስተዋለውን የድንበር ውዝግብን ለመፍታት የሀገራቱ ታሪካዊና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ብቻውን በቂ መሆኑን ምሁራን ገለፁ፡፡

admin
በኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል የሚስተዋለውን የድንበር ውዝግብን ለመፍታት የሀገራቱ ታሪካዊና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ብቻውን በቂ መሆኑን ምሁራን ገለፁ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ እና...
Amharic News

ቀጣዩ የአሜሪካ አምባሳደር የኢትዮጵያና አሜሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ይበልጥ መሥራት ይኖርበታል-አምባሳደር  ራይነር

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካየኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብታዊ እድገት እድሎች እንዲስፋፉ በተለይም አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነትን እንዲያጎለብቱ ድጋፍ ማድረጓን ተሰናባቹ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር...
Amharic News

ከ50 አመታት በላይ የዘለቀው የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ዘርፈ ብዙ ዉጤቶችን ማስመዝገቡን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፥ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ዉጤቶችን ማስመዝገቡን አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ በኢትዮጵያ...