Amharic News“የነፃነት ምልክት የሆን ሕዝቦች በህገወጥ ዝውውር የማይመጥነን ድርጊት እያስተናገድን ነው” የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንadminMarch 3, 2021 March 3, 2021 “የነፃነት ምልክት የሆን ሕዝቦች በህገወጥ ዝውውር የማይመጥነን ድርጊት እያስተናገድን ነው” የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ባሕር ዳር: የካቲት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ)... Read more
Amharic Newsኢትዮጵያ በውስጣዊ ጉዳዮቿ የማንንም ሀገር ጣልቃ ገብነት እንደማታስተናግድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡adminMarch 3, 2021 March 3, 2021 ኢትዮጵያ በውስጣዊ ጉዳዮቿ የማንንም ሀገር ጣልቃ ገብነት እንደማታስተናግድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምንታዊ የሀገሪቱን ምጣኔ ሃብታዊ፣... Read more
Amharic News“የአድዋ ድል 125 ዓመታት ወደኋላ ተሻግሮ በእናት ሀገር ልጆች ብርቱ ተጋድሎ እና ታላቅ መስዕዋትነት የተመዘገበ የጋራ አኩሪ ታሪካችን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንadminMarch 2, 2021 March 2, 2021 “የአድዋ ድል 125 ዓመታት ወደኋላ ተሻግሮ በእናት ሀገር ልጆች ብርቱ ተጋድሎ እና ታላቅ መስዕዋትነት የተመዘገበ የጋራ አኩሪ ታሪካችን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር... Read more
Amharic Newsየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለ125ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉadminMarch 1, 2021 March 1, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለ125ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ... Read more
Amharic Newsየኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ፡፡adminFebruary 26, 2021 February 26, 2021 የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ፡፡ ባሕር ዳር ፡ የካቲት 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ... Read more
Amharic News“የወልቃይት እና የራያ ጉዳይ ያከተመለት ነው” (አቶ ቹቹ አለባቸው)adminFebruary 25, 2021 February 25, 2021 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት.. The post “የወልቃይት እና የራያ ጉዳይ ያከተመለት... Read more
Amharic News“ሱዳን ወደቀደመ ይዞታዋ ከተመለሰች ኢትዮጵያ ለድርድር ዝግጁ ናት” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርadminFebruary 23, 2021 February 23, 2021 “ሱዳን ወደቀደመ ይዞታዋ ከተመለሰች ኢትዮጵያ ለድርድር ዝግጁ ናት” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ... Read more
Amharic Newsየሱዳን ጦር የሦስተኛ ወገን ፍላጎት ለማሳካት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡adminFebruary 19, 2021 February 19, 2021 የሱዳን ጦር የሦስተኛ ወገን ፍላጎት ለማሳካት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ውዝግብን በተመለከተ... Read more
Amharic Newsየኢትዮ ሱዳን ጉዳይ የእርሻ ወቅት ሳይደርስ መፈታት እንዳለበት የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡adminFebruary 16, 2021 February 16, 2021 የኢትዮ ሱዳን ጉዳይ የእርሻ ወቅት ሳይደርስ መፈታት እንዳለበት የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) መንግሥት ትኩረቱን በትግራይ ክልል ሕግ ማስከበር ላይ ባደረገበት... Read more
Amharic Newsየኢትዮ ሱዳን የድንበር ጉዳይ መፍታት የሚቻለው ሀገራቱ ባቋቋሟቸው መዋቅሮች ብቻ ነው-አቶ ውሂብadminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሱዳንን የድንበር ጉዳይ መፍታት የሚቻለው ሁለቱ ሀገሮች ባቋቋሟቸው መዋቅሮች ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያና የሱዳን የጋራ ድንበር... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያና ሱዳንን የድንበር ጉዳይ መፍታት የሚቻለው አገራቱ ባቋቋሟቸው መዋቅሮች ብቻ መሆኑ ተገለጸadminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 19/2013 ( ኢዜአ) የኢትዮጵያና ሱዳንን የድንበር ጉዳይ መፍታት የሚቻለው ሁለቱ አገሮች ባቋቋሟቸው መዋቅሮች ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያና የሱዳን የጋራ ድንበር ኮሚሽን አባል አቶ... Read more
Amharic News“ዳያስፖራው ድጋፍና አብሮነቱን ለማሳየት ለገበታ ለአገር 27 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 “ዳያስፖራው ድጋፍና አብሮነቱን ለማሳየት ለገበታ ለአገር 27 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ድጋፍና አብሮነታቸውን... Read more
Amharic News“ከሱዳን ጋር ግጭት እንዲኖረን አድርገው የራሳቸውን ዓላማ ለማሳካት የሚፈልጉ ኀይሎች ገብተዋል” የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 “ከሱዳን ጋር ግጭት እንዲኖረን አድርገው የራሳቸውን ዓላማ ለማሳካት የሚፈልጉ ኀይሎች ገብተዋል” የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም... Read more
Amharic Newsሱዳን ድንበሯን በተጠናከረ መንገድ እድትጠብቅ እንጂ የኢትዮጵያን መሬት እንድትይዝ ፈቃድ የሰጣት የለም- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ሱዳን መካከል ያለው ውዝግብ በሰላምዊና በድርድር እንዲፈታ ኢትዮጵያ አሁንም ዝግጁ ናት ብሏል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር። የውጭ ጉዳይ... Read more
Amharic Newsአምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል... Read more
Amharic Newsአምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ በታንዛኒያ ከሱዳን ኤምባሲ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያዩadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫውን ታንዛኒያ ካደረገው የሱዳን ኤምባሲ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያይተዋል፡፡... Read more
Amharic Newsምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ፡፡adminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ... Read more
Amharic Newsየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተሳሳተው ካርታ ይቅርታ ጠየቀ – ESAT AmharicadminJanuary 13, 2021 January 13, 2021 (ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 20/2011) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በድረ ገጹ ለተጠቀመው የተሳሳተ ካርታ ይቅርታ ጠየቀ። ሶማሊያን የኢትዮጵያ አካል አድርጎ በወጣው ካርታ በመላው ዓለም የሚገኙ ሶማሊያውያን ተቃውሞ አሰምተዋል።... Read more
Amharic Newsየህወሓት ጉዳይ — የተገኘው ድል፤ ትልቅ ድል ነው፣ ሆኖም አንዝናና፣ አንዘናጋ!adminJanuary 13, 2021 January 13, 2021 በዶ/ር ታደሰ ብሩ የህወሓት ጉዳይ! ”የህወሓት ጉዳይ አልቆለታል፤ ከእንግዲህ ያለው ጉዳይ እጅግም አያሳስብም“ የሚሉ ወገኖች ለድምዳሜ የቸኮሉ ይመስለኛል። እርግጥ ነው፤ የተገኘው ድል የሚያስደስትና የሚያኮራ ነው፤... Read more