76.95 F
Washington DC
May 18, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : ያለውን

Amharic News

ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል አመራሮች ጋር ለሃገራዊው ምርጫ ያለውን አጠቃላይ ዝግጅት ገመገሙ

admin
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምርጫ ቁሳቁስ አቅርቦት፣ የምርጫ ጣቢያዎችን ከማዘጋጀት፣ ከመራጮች ምዝገባ እንዲሁም ሰላማዊ እና...
Amharic News

አቶ ደመቀ መኮንን አሁን ያለውን የኮቪድ 19 ስርጭት ለመግታት ሁሉን አቀፍ ምላሽ ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ገለፁ

admin
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)አሁን ያለውን የኮቪድ 19 ስርጭት ለመግታት ሁሉን አቀፍ ምላሽ ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ...
Amharic News

“የእኔ ድምጽ መስጠት ያለውን ዋጋ ስለምረዳ ከወዲሁ ለመምረጥ ካርዴን ወስጃለው” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ

admin
“የእኔ ድምጽ መስጠት ያለውን ዋጋ ስለምረዳ ከወዲሁ ለመምረጥ ካርዴን ወስጃለው” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ...
AMHRA MEDIA

በመተከል ዞን ያለውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት መንግሥት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው፡-የሕዝብ ተወካዮችና የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች።

admin
በመተከል ዞን ያለውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት መንግሥት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው፡-የሕዝብ ተወካዮችና የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች። source...
Amharic News

ጽንፈኛ እና አሸባሪ ኀይሎች ባሰማሯቸው አሸባሪዎች በሰሜን ሸዋ በተለይም በአጣዬ፣በካራቆሬ፣ በሸዋሮቢት፣ማጀቴ፣አላላ፣አንጾኪያ እና አካባቢዎች በአማራ ተወላጆች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ተግባር የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ በጽኑ አወገዘ።

admin
ጽንፈኛ እና አሸባሪ ኀይሎች ባሰማሯቸው አሸባሪዎች በሰሜን ሸዋ በተለይም በአጣዬ፣በካራቆሬ፣ በሸዋሮቢት፣ማጀቴ፣አላላ፣አንጾኪያ እና አካባቢዎች በአማራ ተወላጆች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ተግባር የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ...
EBC

የሕወሓት ርዝራዦች እየፈፀሙ ያለውን የወንጀሎች ወደ መከላከያ በማላከክ የሐሰት ፕሮፓጋንዳዎችን እየነዙ መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ

admin
የሕወሓት ርዝራዦች እየፈፀሙ ያለውን የወንጀሎች ወደ መከላከያ በማላከክ የሐሰት ፕሮፓጋንዳዎችን እየነዙ መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ #ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation source...
Amharic News

በክልሉ ያለውን የመሠረተ ልማት ችግር ለማስተካከል በትኩረት እየሠራ መሆኑን የሱማሌ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡

admin
በክልሉ ያለውን የመሠረተ ልማት ችግር ለማስተካከል በትኩረት እየሠራ መሆኑን የሱማሌ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽንቢሮ አስታወቀ፡፡ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት 20...
Amharic News

“በርብ ግድብ የአሳ ምርት ላይ ያለውን ህገወጥ ሥራ በማስቆም የአሳ ምርቱን ውጤታማ ለማድረግ እየሠራሁ ነው፡፡” የደቡብ ጎንደር ዞን እንስሳት ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት

admin
“በርብ ግድብ የአሳ ምርት ላይ ያለውን ህገወጥ ሥራ በማስቆም የአሳ ምርቱን ውጤታማ ለማድረግ እየሠራሁ ነው፡፡” የደቡብጎንደር ዞን እንስሳት ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት...
Amharic News

እያመረተ ያለውን የምግብ ዘይት ምክንያታዊ በሆነ ዋጋ በመላ ሀገሪቱ እያሰራጨ መሆኑን የፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክስ አስታወቀ፡፡

admin
እያመረተ ያለውን የምግብ ዘይት ምክንያታዊ በሆነ ዋጋ በመላ ሀገሪቱ እያሰራጨ መሆኑን የፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክስ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን...
Amharic News

ኢትዮጵያውያን ምሁራን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ የሚቃወም ደብዳቤ ለፀጥታው ምክር ቤት አስገቡ

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምሁራን አሜሪካ እና የተወሰኑ ምዕራባውያን ሃይሎች በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት እያደረጉት ያለውን...
Amharic News

በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በንጹሃን አማራዎች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በፅኑ አወገዘ፡፡

admin
በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በንጹሃን አማራዎች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በፅኑ አወገዘ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2013...
Amharic News

“የኢትዮጵያ መንግሥት የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝብ መብቶች ኮሚሽን ከኢሰመኮ ጋር በመተባበር በትግራይ ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እንዲያጣራ ፈቃደኛ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

admin
“የኢትዮጵያ መንግሥት የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝብ መብቶች ኮሚሽን ከኢሰመኮ ጋር በመተባበር በትግራይ ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እንዲያጣራ ፈቃደኛ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር: የካቲት...
Amharic News

የሴቶች ቀንን በማስመልከት በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክር የፓናል ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /ማርች 8/ በማስመልከት በይነ ትውልድ በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለዉን ግንኙነት የሚያጠነክር የፓናል...
Amharic News

‹‹የዓድዋ ድል በሰዎች መካከል ያለውን ልዩነት ደርምሶ ሰው ለሕግ እንዲገዛ ያደረገ ተገዳዳሪ የሌለው የድል ቀን ነው፡፡›› አቶ አብርሃም አለኸኝ

admin
‹‹የዓድዋ ድል በሰዎች መካከል ያለውን ልዩነት ደርምሶ ሰው ለሕግ እንዲገዛ ያደረገ ተገዳዳሪ የሌለው የድል ቀን ነው፡፡›› አቶ አብርሃም አለኸኝባሕር ዳር: የካቲት 19/...
Amharic News

የሃይማኖት ተቋማት ስለሰላም ፣አንድነት እና መቻቻል ከማስተማር ባለፈ በማህበረሰባዊ ልማት ላይ እያደረጉ ያለውን ተሳትፎ በይበልጥ ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል- ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እንዲመሰረት አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ። በመርሃ...
Amharic News

የሱዳን ጦር የሦስተኛ ወገን ፍላጎት ለማሳካት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡

admin
የሱዳን ጦር የሦስተኛ ወገን ፍላጎት ለማሳካት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ውዝግብን በተመለከተ...
Amharic News

ቦርዱ በኦብነግ አመራሮች መካከል ያለውን አለመግባባት አስመልክቶ የቀረቡትን ሰነዶች በመመርመር ውሳኔ ማስተላለፉን አስታወቀ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ)ን አስመልክቶ ውሳኔ አስተላለፈ:: በእነ አቶ ራያል ሃሙድ በኩል...
Amharic News

በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ እያዛቡ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያን ገፅታ ለማጠልሸት የሚፈልጉ አካላት ከንቱ ምኞት ነው- በጄኔቫ ተመድ የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ እያዛቡ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ ለማጠልሸት የሚፈልጉ አካላት ከንቱ ምኞት መሆኑን...
Amharic News

እስከ ታችኛው መዋቅር ያለውን አሰራር በመቀየር ገፊ የኢንቨስትመንት አሰራር ማነቆዎችን ማሻሻል ይገባል – የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከክልሉ መንግስት ጀምሮ እስከታችኛው መዋቅር ድረስ ያለውን አሰራር በመቀየር ገፊ የሆኑ የኢንቨስትመንት አሰራር ማነቆዎችን ማሻሻል እንደሚገባ የአማራ ክልል...