Amharic Newsብልጽግና ፓርቲ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በመላው ዓለም ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው ውይይት ላይ ተሳተፈadminFebruary 23, 2021 February 23, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በመላው ዓለም ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው የበይነመረብ ውይይት ላይ ተሳተፈ፡፡ ብልጽግና ፓርቲን... Read more
Amharic Newsፖለቲከኞች ከአድዋ ድል ሊማሩ ይገባል – የፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራንadminFebruary 18, 2021 February 18, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖለቲከኞች ከታላቁን የአድዋ ድል በርካታ ቁም ነገሮችን ሊማሩ እንደሚገባ የፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪዎች ተናገሩ ።... Read more
Amharic Newsለሀገራዊ መግባባት በሕገ መንግሥቱ ላይ የሚነሱ የማሻሻያ ጥያቄዎችን መመለስ እንደሚገባ ከአማራ ክልል የተውጣጡ የወረዳና የዞን ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊዎች ተናገሩ።adminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 ለሀገራዊ መግባባት በሕገ መንግሥቱ ላይ የሚነሱ የማሻሻያ ጥያቄዎችን መመለስ እንደሚገባ ከአማራ ክልል የተውጣጡ የወረዳና የዞን ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር: የካቲት 06/2013... Read more
Amharic News“…ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ አይደለም የሚሉ አካላት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ነው” – ዶ/ር ሙሉ ነጋadminFebruary 11, 2021 February 11, 2021 ጁንታው ትግራይን ለ፴ ዓመታት ያስተዳደረው በሴፍቲ ኔት ነው በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ እንዳልሆነ ተደርጎ የሚናፈሰው ወሬም ከእውነት የራቀ ነው አሉ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጠadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት መሠረት ናቸው... Read more
Amharic Newsየፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የውሳኔ ሀሳብ ቀረበadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት... Read more
Amharic Newsበትግራይ ክልል ‘ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ አይደለም’ የሚሉ አካላት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት አስበው ነው – ዶክተር ሙሉ ነጋadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ እንዳልሆነ የሚናገሩ አካላት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት አስበው ነው ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ... Read more
Amharic Newsየፖለቲካ ሽግግሩ በታሰበው ልክ ለውጥ እያመጣ አለመሆኑን የፖለቲካ ምሁራን ተናገሩ።adminJanuary 16, 2021 January 16, 2021 የፖለቲካ ሽግግሩ በታሰበው ልክ ለውጥ እያመጣ አለመሆኑን የፖለቲካ ምሁራን ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታና በህዝቦች መካከል አብሮነትን መገንባት ላይ ዓላማ... Read more
Amharic Newsመንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን እንዳሰፋው ሁሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችም የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል- አቶ ታዬ ደንደአadminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት መጪው ሀገራዊ ምርጫ ፍትሀዊ፣ ተአማኒነት ያለው እና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እንደሚሰራው ሁሉ ተፎካካሪ ፓርቲዎችም... Read more
Amharic Newsቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የስርዓተ-ፆታ አካታችነት ሀገራዊ ጥናት ላይ ከሲቪል ማህበራት ጋር እየተወያየ ነውadminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የስርዓተ-ፆታ አካታችነት ሀገራዊ ጥናት ላይ ከሲቪል ማህበራት ጋር እየተወያየ ነው። መጭውን... Read more