Amharic News300 በላይ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በቅጣት ሃብታቸውን እንዲያስመዘግቡ መደረጉን የፌደራል የሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ።adminFebruary 19, 2021 February 19, 2021 ባሕር ዳር: የካቲት12/2013 ዓ.ም (አብመድ) የተቋማት የሥነ ምግባር መከታተያ ክፍሎች የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በፌደራል የሥነ... Read more
Amharic Newsየኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እና የፌደራል መሬት ባንክ ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙadminJanuary 28, 2021 January 28, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እና የፌደራል መሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬዉ እለት ተፈራርመዋል፡፡... Read more
Amharic Newsፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦችና ተቋማት በጥምቀት በዓል ድሮን መጠቀም እንደማይችሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀadminJanuary 17, 2021 January 17, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የደህንነት ስጋቶችን ለመላከል ከሚመለከተው አካል ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦች እና ተቋማት ድሮን ማብረር... Read more
Amharic Newsየፌደራል ፖሊስ የእነ አቶ ጌታቸው አሰፋን መጥሪያ ማድረስ አልቻልኩም ሲል ገለፀ – ESAT AmharicadminJanuary 13, 2021 January 13, 2021 (ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 21/2011)የፌደራል ፖሊስ በሌሉበት ጉዳየቸው እየታየ ያለው እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ የተሰጠው የመጥሪያ ትዕዛዝ በጊዜ ከፍርድ ቤት ባለመውጣቱ ማድረስ አልቻልኩም ሲል... Read more