Amharic Newsበክልሉ የከተራና ጥምቀት በዓል ያለ የፀጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታወቀadminJanuary 18, 2021 January 18, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የከተራና ጥምቀት በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ... Read more
Amharic Newsፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የከተራና የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀadminJanuary 16, 2021 January 16, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመላው ኢትዮጵያ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የከተራና የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር የፌዴራል፣ የክልል፣... Read more
Amharic Newsመጪው አገራዊ ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲካሄድ ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደርች ትኩረት ሰጥተው መስራት እንዳለባቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኀንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው አስገንዝበዋል።adminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 መጪው አገራዊ ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲካሄድ ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደርች ትኩረት ሰጥተው መስራት እንዳለባቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኀንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው አስገንዝበዋል። ባሕር... Read more