Amharic News“የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ከሀገር ውስጥ ጎብኝዎች ከፍተኛ ገቢ ማግኘት እንደሚቻል ትምህርት የተወሰደበት ነው” የጎንደር ከተማ አስተዳደርadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 “የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ከሀገር ውስጥ ጎብኝዎች ከፍተኛ ገቢ ማግኘት እንደሚቻል ትምህርት የተወሰደበት ነው” የጎንደር ከተማ አስተዳደር ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣የሳይንስና... Read more
Amharic News“ዛሬ በታላቅ ድምቀት የምናከብረው የጥምቀት በዓል በአለም ቅርስነት በተመዘገበበት ወቅት ነው” ዶክተር ሂሩት ካሳውadminJanuary 19, 2021 January 19, 2021 “ዛሬ በታላቅ ድምቀት የምናከብረው የጥምቀት በዓል በአለም ቅርስነት በተመዘገበበት ወቅት ነው” ዶክተር ሂሩት ካሳው ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) “ዛሬ በታላቅ ድምቀት የምናከብረው የጥምቀት... Read more
Amharic Newsምዕመኑ የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ለኮቪድ-19 ተጋላጭ እንዳይሆን መጠንቀቅ አለበት – የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤadminJanuary 17, 2021 January 17, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምዕመኑ የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ለኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ እንዳይጋለጥ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ። የጉባኤው... Read more
Amharic Newsየከተራና የጥምቀት በዓላት የኮቪድ-19 መከላከያ የጥንቃቄ እርምጃዎችን በመተግበር ይከበራሉ – ቤተክርስቲያኗadminJanuary 16, 2021 January 16, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ምዕመኑ የከተራና የጥምቀት በዓላትን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ የጥንቃቄ እርምጃዎችን በመተግበር እንዲያከብር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ... Read more
Amharic Newsበምንጃር ሸንኮራ የጥምቀት በዓል በድምቀት ይከበራል፤የወንዙ ሥሪት አምሳለ ዮርዳኖስ መሆኑ ደግሞ ለበዓሉ ልዩ ድባብ ያጎናጽፈዋል፡፡adminJanuary 16, 2021 January 16, 2021 በምንጃር ሸንኮራ የጥምቀት በዓል በድምቀት ይከበራል፤የወንዙ ሥሪት አምሳለ ዮርዳኖስ መሆኑ ደግሞ ለበዓሉ ልዩ ድባብ ያጎናጽፈዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ... Read more
Amharic Newsፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የከተራና የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀadminJanuary 16, 2021 January 16, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመላው ኢትዮጵያ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የከተራና የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር የፌዴራል፣ የክልል፣... Read more
Amharic Newsየከተራና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ስራ ተገብቷል- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የከተራና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን... Read more