57.56 F
Washington DC
May 8, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : የውጭ

Amharic News

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከሁለት ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለፀ

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከሁለት ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ወደ ኢትዮጵያ መሳብ መቻሉን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።...
Amharic News

አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዱዋሂር ዱልካማል ጋር...
Amharic News

“የትንሣኤን ለሰው ልጆች ከመከራ የመነሳት የተስፋ ምልክት መነሻ በማድረግ ያጋጠሙ የውስጥና የውጭ ችግሮችን በአሸናፊነትና በጽናት ለመሻገር መነሳት ይኖርብናል” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር

admin
“የትንሣኤን ለሰው ልጆች ከመከራ የመነሳት የተስፋ ምልክት መነሻ በማድረግ ያጋጠሙ የውስጥና የውጭ ችግሮችን በአሸናፊነትና በጽናት ለመሻገር መነሳት ይኖርብናል” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር የአማራ...
Amharic News

አምባሳደር መለስ ዓለም ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪቼል ኦማሞ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪቼል ኦማሞ...
AMHRA MEDIA

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

admin
“…የድሃ ሞት እና ጭፍጨፋ እንዲሁም ያልተረጋጋች ሃገር መፍጠር የእርካታ ምንጫቸውና መኖሪያቸው ያደረጉ ኃይሎችን ያለምህረት የመታገል እንዲሁም በየደረጃው ኃላፊነታቸውን የማይወጡ አካላትን ተጠያቂ የማድረግ ሥራው ተጠናክሮ ይቀጥላል”...
Amharic News

“የመንግሥታቱ ድርጅት ሰሞኑን ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ወቅታዊና ተገቢ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

admin
“የመንግሥታቱ ድርጅት ሰሞኑን ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ወቅታዊና ተገቢ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት...
Amharic News

የመንግስታቱ ድርጅት ሰሞኑን ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ወቅታዊና ተገቢ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ሰሞኑን በኢትዮጵያ ጉዳይ ያወጣው መግለጫ የአገሪቷን ወቅታዊ ሁኔታ የሚያሳይ መሆኑን የውጭ...
EBC

ሱዳን በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ ተቃዋሚ የምትሆንበት ምክንያት እንደለሌለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

admin
ሱዳን በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ ተቃዋሚ የምትሆንበት ምክንያት እንደለሌለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። #ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation source...
Amharic News

መንግስት ሀገራዊ ህልውናን አደጋ ላይ ለመጣል የሚሞክሩ የውስጥና የውጭ ፀረ ሰላም ኃይሎችን በምንም አይነት ሁኔታ አይታገስም -የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወቅታዊ ሁኔታዎችን በሚመለከት የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል መግለጫ አውጥቷል ፡፡ ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- በአሁኑ ወቅት ሀገራችን ኢትዮጵያ...
Amharic News

መንግሥት ሀገራዊ ህልውናን አደጋ ላይ ለመጣል የሚሞክሩ የውስጥና የውጭ ፀረ ሰላም ኃይሎችን በምንም አይነት ሁኔታ እንደማይታገስ የደህንነትና ጸጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ።

admin
መንግሥት ሀገራዊ ህልውናን አደጋ ላይ ለመጣል የሚሞክሩ የውስጥና የውጭ ፀረ ሰላም ኃይሎችን በምንም አይነት ሁኔታ እንደማይታገስ የደህንነትና ጸጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። ግብረ ኀይሉ የሰጠው...
Amharic News

አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት ከኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር  አለምፀሃይ መሰረት ከዩጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ኦርየም ኦከሎ ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም መንግስት...
EBC

ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በግብፅ ላይ የሚያመጣው ጉዳት እንደሌለ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚህ ሽኩሪ አረጋገጡ

admin
ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በግብፅ ላይ የሚያመጣው ጉዳት እንደሌለ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚህ ሽኩሪ አረጋገጡ #ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation source...
Amharic News

አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ በታንዛኒያ  ለሚገኙ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሚዲያዎች ገለጻ አደረጉ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታንዛንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር  ዮናስ ዮሴፍ ለታንዛኒያ  የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች እንዲሁም  ለአለም አቀፍ ሚዲያዎች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ...
AMHRA MEDIA

“የኢትዮጵያን ህልውና የሚፈታተኑ ሐይሎችን የውጭ ጠላቶቻችን በተለያዬ መንገድ ይደግፏቸዋል፤ የኢትዮጵያ መንግስት በጥባጮችን ሊታገስ አይገባም።”

admin
የኢትዮጵያን ህልውና የሚፈታተኑ ሐይሎችን የውጭ ጠላቶቻችን በተለያዬ መንገድ ይደግፏቸዋል፤የኢትዮጵያ መንግስት በጥባጮችን ሊታገስ አይገባም ፦በአሜሪካ ቨርጂኒያ የጠበቃ ቢሮ ረዳት የህግ ባለሙያ አቶ ኄኖክ አበበ source...
Amharic News

“ግብጽና ሱዳን የሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ከአፍሪካ ሕብረት ማዕቀፍ እንዲወጣ እየጣሩ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

admin
“ግብጽና ሱዳን የሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ከአፍሪካ ሕብረት ማዕቀፍ እንዲወጣ እየጣሩ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ግብጽና ሱዳን የሕዳሴ ግድብ...
Amharic News

በኢንቨስተርነት ስም የማጭበርበር ወንጀል የሚፈጽሙ የውጭ ሀገር ዜጎች መኖራቸው ተገለጸ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ የውጭ ሀገር ዜጎች ኢንቨስተር ነን በሚል ከፍተኛ የማጭበርበር ወንጀል እንደሚፈፅሙ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ...
Amharic News

አንዳንድ የውጭ ሀገር ዜጎች “ኢንቨስተር ነን” በሚል ከፍተኛ የማጭበርበር ወንጀል እንደሚፈፅሙ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

admin
አንዳንድ የውጭ ሀገር ዜጎች “ኢንቨስተር ነን” በሚል ከፍተኛ የማጭበርበር ወንጀል እንደሚፈፅሙ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽንአስታወቀ፡፡ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን...
Amharic News

አቶ ደመቀ መኮንን በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከተመራው የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአውሮፓ ህብረት...
Amharic News

“ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ማግኘት እንደሚገባ ኢትዮጵያ ታምናለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

admin
“ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ማግኘት እንደሚገባ ኢትዮጵያ ታምናለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል...
Amharic News

በህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር የተሳተፉ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገራት ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ የፋይናንስና ንግድ ነክ ወንጀል ምርመራ ዳይሬክቶሬት የህገ-ወጥ ገንዘብ ዝውውር ወንጀል ምርመራ...
Amharic News

የእንጨት ውጤቶችን ወደ ውጭ በመላክ የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት መዘጋጀቱን የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ገለጸ፡፡

admin
የእንጨት ውጤቶችን ወደ ውጭ በመላክ የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት መዘጋጀቱን የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የእንጨት ውጤቶችን በአብዛኛው ከቱርክ፣ ከቻይና፣...
Amharic News

“…የድሃ ሞት እና ጭፍጨፋ እንዲሁም ያልተረጋጋች ሃገር መፍጠር የእርካታ ምንጫቸውና መኖሪያቸው ያደረጉ ኃይሎችን ያለምህረት የመታገል እንዲሁም በየደረጃው ኃላፊነታቸውን የማይወጡ አካላትን ተጠያቂ የማድረግ ሥራው ተጠናክሮ ይቀጥላል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

admin
“…የድሃ ሞት እና ጭፍጨፋ እንዲሁም ያልተረጋጋች ሃገር መፍጠር የእርካታ ምንጫቸውና መኖሪያቸው ያደረጉ ኃይሎችንያለምህረት የመታገል እንዲሁም በየደረጃው ኃላፊነታቸውን የማይወጡ አካላትን ተጠያቂ የማድረግ ሥራው...
Amharic News

ሰባት የመንግስት የልማት ድርጅቶች 780 ቢሊየን ብር የሀገር ውስጥና የውጭ እዳ እንዳለባቸው ተረጋገጠ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት የመንግስት የልማት ድርጅቶች 780 ቢሊየን ብር ወይም 19 ቢሊየን ዶላር የሀገር ውስጥና የውጭ እዳ እንዳለባቸው ማረጋገጡን...
Amharic News

“የኢትዮጵያንና የሳዑዲ አረቢያ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር ያስፈልጋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

admin
“የኢትዮጵያንና የሳዑዲ አረቢያ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር ያስፈልጋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርደመቀ መኮንንባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምክትል ጠቅላይ...
Amharic News

በየመን በእስር ቤት ከሞቱት 43 ሰዎች ውስጥ ኢትዮጵያውያንን ለመለየት መቸገሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል።

admin
በየመን በእስር ቤት ከሞቱት 43 ሰዎች ውስጥ ኢትዮጵያውያንን ለመለየት መቸገሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል።ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) በየመን ሰንአ በእስር...
Amharic News

በየመን በአደጋ ከሞቱት ሰዎች ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ማንነት ለማወቅ እየተሰራ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን እስር ቤት ውስጥ በተነሳ አመፅና የእሳት አደጋ ከሞቱት ሰዎች መካከል ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ማንነት ለማወቅ እየተሰራ ነው...
Amharic News

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከካናዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከካናዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ጋርኒው...
Amharic News

“የነፃነት ምልክት የሆን ሕዝቦች በህገወጥ ዝውውር የማይመጥነን ድርጊት እያስተናገድን ነው” የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

admin
“የነፃነት ምልክት የሆን ሕዝቦች በህገወጥ ዝውውር የማይመጥነን ድርጊት እያስተናገድን ነው” የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ባሕር ዳር: የካቲት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ)...
Amharic News

ኢትዮጵያ በውስጣዊ ጉዳዮቿ የማንንም ሀገር ጣልቃ ገብነት እንደማታስተናግድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

admin
ኢትዮጵያ በውስጣዊ ጉዳዮቿ የማንንም ሀገር ጣልቃ ገብነት እንደማታስተናግድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምንታዊ የሀገሪቱን ምጣኔ ሃብታዊ፣...
Amharic News

“የአድዋ ድል 125 ዓመታት ወደኋላ ተሻግሮ በእናት ሀገር ልጆች ብርቱ ተጋድሎ እና ታላቅ መስዕዋትነት የተመዘገበ የጋራ አኩሪ ታሪካችን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

admin
“የአድዋ ድል 125 ዓመታት ወደኋላ ተሻግሮ በእናት ሀገር ልጆች ብርቱ ተጋድሎ እና ታላቅ መስዕዋትነት የተመዘገበ የጋራ አኩሪ ታሪካችን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...