65.14 F
Washington DC
May 10, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : የአማራ

Amharic News

“የአውሮፓ ሕብረት በድህረ ምርጫ ከምርጫ ቦርድ በፊት መግለጫ መስጠት አለብኝ ብሎ ማቅረቡ የምርጫ ቦርድን ስልጣንና የሀገራችንን ሉዓላዊነት በእጅጉ የሚዳፈር ሆኖ አግኝተነዋል” የአማራ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የጋራ ምክር ቤቱ ዛሬ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ያደረገውን ውይይት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል።

admin
“የአውሮፓ ሕብረት በድህረ ምርጫ ከምርጫ ቦርድ በፊት መግለጫ መስጠት አለብኝ ብሎ ማቅረቡ የምርጫ ቦርድን ስልጣንናየሀገራችንን ሉዓላዊነት በእጅጉ የሚዳፈር ሆኖ አግኝተነዋል” የአማራ...
AMHRA MEDIA

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም አለኸኝ በአማራ ብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ያደረጉት ንግግር

admin
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም አለኸኝ በአማራ ብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ያደረጉት ንግግር source...
Amharic News

ኮሚሽነር አበረ አዳሙ የአማራ ፖሊስ ዘመናዊ አሠራር እንዲከተልና ብቁ ተቋም እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ እንደነበሩ የሥራ ባልደረቦቻቸው ተናገሩ፡፡

admin
ኮሚሽነር አበረ አዳሙ የአማራ ፖሊስ ዘመናዊ አሠራር እንዲከተልና ብቁ ተቋም እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ እንደነበሩ የሥራባልደረቦቻቸው ተናገሩ፡፡ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም...
Amharic News

“የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቀጣናው ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሆን ነው የምንፈልገው” አቶ አብርሃም አለኸኝ

admin
“የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቀጣናው ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሆን ነው የምንፈልገው” አቶ አብርሃም አለኸኝ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተደራሽነቱን ለማስፋት እየሠራ ነው፡፡...
Amharic News

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአፋን ኦሮሞና በትግርኛ ቋንቋዎች የማስፋፊያና የማስጀመሪያ ፕሮግራም ጀመረ፡፡

admin
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአፋን ኦሮሞና በትግርኛ ቋንቋዎች የማስፋፊያና የማስጀመሪያ ፕሮግራም ጀመረ፡፡ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአምስት ቋንቋዎች ለአድማጭ፣...
Amharic News

“የአማራ ሕዝብ ጠላቶች የቱንም ያህል ቢበረቱ አሸናፊ መሆን ግን አይችሉም።” አቶ አብርሃም አለኸኝ

admin
“የአማራ ሕዝብ ጠላቶች የቱንም ያህል ቢበረቱ አሸናፊ መሆን ግን አይችሉም።” አቶ አብርሃም አለኸኝባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት...
Amharic News

“ትህነግና የጥፋት የበኩር ልጁ ኦነግ-ሸኔ በሽብርተኝነት ለመፈረጅ የውሳኔ ሃሳብ መቅረቡ የሕዝብ ትግል እያሸነፈ ስለመሆኑ ምልክት ነው” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ

admin
“ትህነግና የጥፋት የበኩር ልጁ ኦነግ-ሸኔ በሽብርተኝነት ለመፈረጅ የውሳኔ ሃሳብ መቅረቡ የሕዝብ ትግል እያሸነፈ ስለመሆኑምልክት ነው” የአማራ ብልጽግና ፓርቲፓርቲው በጉዳዩ ላይ ያወጣው ሙሉ...
Amharic News

“የትንሣኤን ለሰው ልጆች ከመከራ የመነሳት የተስፋ ምልክት መነሻ በማድረግ ያጋጠሙ የውስጥና የውጭ ችግሮችን በአሸናፊነትና በጽናት ለመሻገር መነሳት ይኖርብናል” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር

admin
“የትንሣኤን ለሰው ልጆች ከመከራ የመነሳት የተስፋ ምልክት መነሻ በማድረግ ያጋጠሙ የውስጥና የውጭ ችግሮችን በአሸናፊነትና በጽናት ለመሻገር መነሳት ይኖርብናል” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር የአማራ...
Amharic News

በበዓል ወቅት ሊፈጸሙ ከሚችሉ የወንጀል ድርጊቶችና የተለያዩ አደጋዎች ራስን መጠበቅ እንደሚገባ የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን አሳሰበ።

admin
በበዓል ወቅት ሊፈጸሙ ከሚችሉ የወንጀል ድርጊቶችና የተለያዩ አደጋዎች ራስን መጠበቅ እንደሚገባ የአማራ ክልል ፓሊስኮሚሽን አሳሰበ።ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቀደም ባሉት...
Amharic News

አቶ ተኮላ አይፎክሩ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር የነበሩት ተኮላ አይፎክሩ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽንን እንዲመሩ መሾማቸው ታወቀ። አቶ ተኮላ ከትናንት ሚያዚያ 19/2013 ዓ.ም ጀምሮ የአማራ ክልል ፖሊስ...
Amharic News

ማኅበረሰቡ በበዓላት ወቅት ብቻ ሳይሆን በሌሎች ወቅቶችም የመረዳዳት ባህሉን አጠናክሮ እንዲቀጥል የአማራ ክልል ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ጠየቀ።

admin
ማኅበረሰቡ በበዓላት ወቅት ብቻ ሳይሆን በሌሎች ወቅቶችም የመረዳዳት ባህሉን አጠናክሮ እንዲቀጥል የአማራ ክልል ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ጠየቀ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር...
AMHRA MEDIA

በምሥራቅ ወለጋ ጊዳአየና ወረዳ የአማራ ተወላጆች በማንነታቸው ተለይተው እየተገደሉ እና ንብረታቸው እየወደመ መሆኑን ተናገሩ፡፡

admin
በምሥራቅ ወለጋ ጊዳአየና ወረዳ የአማራ ተወላጆች በማንነታቸው ተለይተው እየተገደሉ እና ንብረታቸው እየወደመ መሆኑን ተናገሩ፡፡ source...
Amharic News

የኮሮናቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

admin
የኮሮናቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት የኮሮናቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ...
AMHRA MEDIA

የአማራ ክልል ሰንደቅ አላማ የክልሉን ሕዝብ ታሪክ፣ስነ-ልቦና እና ባህል የጠበቀ እንዲኾን ጥናት እየተደረገ ነው።

admin
የአማራ ክልል ሰንደቅ አላማ የክልሉን ሕዝብ ታሪክ፣ስነ-ልቦና እና ባህል የጠበቀ እንዲኾን ጥናት እየተደረገ ነው። source...
Amharic News

ሕዝብ ላነሳቸው ጥያቄዎች መንግሥት ምላሽ እንዲሰጥ እና አጥፊዎች ለሕግ እንዲቀርቡ የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠየቀ፡፡

admin
ሕዝብ ላነሳቸው ጥያቄዎች መንግሥት ምላሽ እንዲሰጥ እና አጥፊዎች ለሕግ እንዲቀርቡ የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠየቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች...
AMHRA MEDIA

6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ እንዲኾን ወጣቶች የበኩላቸውን እንዲወጡ የአማራ ክልል ወጣቶች ማኀበር አስታወቀ፡፡

admin
6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ እንዲኾን ወጣቶች የበኩላቸውን እንዲወጡ የአማራ ክልል ወጣቶች ማኀበር አስታወቀ፡፡ source...
Amharic News

“ያጋጠመንን ፈተና የምንሻገረው እውነተኛ ሕዝባዊነታችን ጠብቀን በመዝለቅ ነው” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ

admin
“ያጋጠመንን ፈተና የምንሻገረው እውነተኛ ሕዝባዊነታችን ጠብቀን በመዝለቅ ነው” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው ሙሉ መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል። አገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ...
Amharic News

ወጣቶች በመደማመጥ የክልሉን ሰላም የመጠበቅ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ጠየቀ።

admin
ወጣቶች በመደማመጥ የክልሉን ሰላም የመጠበቅ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮችጽሕፈት ቤት ጠየቀ።ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት...
Amharic News

የአማራ ክልልን ደኅንነት ለመጠበቅ ኅብረተሰቡ ከመቼዉም ጊዜ በላይ ሊደራጅ እንደሚገባ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

admin
የአማራ ክልልን ደኅንነት ለመጠበቅ ኅብረተሰቡ ከመቼዉም ጊዜ በላይ ሊደራጅ እንደሚገባ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰተ...
Amharic News

ጽንፈኛ እና አሸባሪ ኀይሎች ባሰማሯቸው አሸባሪዎች በሰሜን ሸዋ በተለይም በአጣዬ፣በካራቆሬ፣ በሸዋሮቢት፣ማጀቴ፣አላላ፣አንጾኪያ እና አካባቢዎች በአማራ ተወላጆች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ተግባር የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ በጽኑ አወገዘ።

admin
ጽንፈኛ እና አሸባሪ ኀይሎች ባሰማሯቸው አሸባሪዎች በሰሜን ሸዋ በተለይም በአጣዬ፣በካራቆሬ፣ በሸዋሮቢት፣ማጀቴ፣አላላ፣አንጾኪያ እና አካባቢዎች በአማራ ተወላጆች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ተግባር የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ...
Amharic News

የኮሮናቫይረስ ምርመራ ያቋረጡ ዩኒቨርሲቲዎች የችግሩን አሳሳቢነት ተገንዝበው ምርመራ እንዲጀምሩ የአማራ ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጠየቀ፡፡

admin
የኮሮናቫይረስ ምርመራ ያቋረጡ ዩኒቨርሲቲዎች የችግሩን አሳሳቢነት ተገንዝበው ምርመራ እንዲጀምሩ የአማራ ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጠየቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንስቲትዩቱ የኀብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል፣...
Amharic News

ችግሮችን ለማለፍ ጥንቃቄ የተሞላበት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚገባ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ፡፡

admin
ችግሮችን ለማለፍ ጥንቃቄ የተሞላበት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚገባ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በተለያዩ ችግሮች በተወጠረችበት ጊዜ...
Amharic News

የ‹‹ዓለም ባንክ ግሩፕ›› ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ በክልሉ በሚገኙ 32 ከተሞች የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ አስታወቀ።

admin
የ‹‹ዓለም ባንክ ግሩፕ›› ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ በክልሉ በሚገኙ 32 ከተሞች የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር...
Amharic News

ለቴክኖሎጂ ቅጂና ፈጠራ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ የአማራ ክልል ቴክኒክ፣ ሙያና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡

admin
ለቴክኖሎጂ ቅጂና ፈጠራ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ የአማራ ክልል ቴክኒክ፣ ሙያና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ)ሰባተኛዉ ክልል አቀፍ ቴክኖሎጂን...
Amharic News

የእንስሳት ሃብትን ለማዘመን መንግሥት የመሬት፣ የብድር አቅርቦት እና የግል ባለሃብቱን ማሳተፍ እንደሚገባው የአማራ ምሁራን መማክርት ገለጸ፡፡

admin
የእንስሳት ሃብትን ለማዘመን መንግሥት የመሬት፣ የብድር አቅርቦት እና የግል ባለሃብቱን ማሳተፍ እንደሚገባው የአማራ ምሁራንመማክርት ገለጸ፡፡ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የእንስሳት ሃብትን...
Amharic News

በቀጣይ አስር ዓመታት የኢንዱስትሪዎችን የቅባት እህሎች የግብዓት እጥረት ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

admin
በቀጣይ አስር ዓመታት የኢንዱስትሪዎችን የቅባት እህሎች የግብዓት እጥረት ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርናቢሮ አስታወቀ፡፡ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቅባት እህሎች...
Amharic News

በመጪው ሀገራዊ ምርጫ የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን የአማራ ወጣቶች ማኅበር አስታወቀ፡፡

admin
በመጪው ሀገራዊ ምርጫ የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን የአማራ ወጣቶች ማኅበር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶች “ይመራናል” የሚሉትን ዕጩ ተወዳዳሪ የፖለቲካ...
Amharic News

የአማራ ክልል ሰንደቅ ዓላማ የክልሉን ሕዝብ ሥነ ልቦና፣ መልክዓ ምድር እና የተፈጥሮ ሃብቶች የሚወክል ሊሆን እንደሚገባ ደራሲ ጌታቸው በለጠ አመላከቱ፡፡

admin
የአማራ ክልል ሰንደቅ ዓላማ የክልሉን ሕዝብ ሥነ ልቦና፣ መልክዓ ምድር እና የተፈጥሮ ሃብቶች የሚወክል ሊሆን እንደሚገባ ደራሲ ጌታቸው በለጠ አመላከቱ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2013 ዓ.ም...