Amharic Newsሚኒስቴሩ በሦስተኛ ዲግሪ በትብብር የሚሰጡ አገር በቀል የትምህርት ፕሮግራሞችን ይፋ አደረገadminFebruary 16, 2021 February 16, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሦስተኛ ዲግሪ በትብብር የሚሰጡ አገር በቀል የትምህርት ፕሮግራሞችን ይፋ አደረገ።... Read more
Amharic Newsየሚቋቋሙ ፋብሪካዎችን እና የአርሶ አደሮችን የግብዓት አቅርቦት ትስስር ሊያግዝ የሚችል የትምህርት ክፍል መክፈቱን የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡adminFebruary 10, 2021 February 10, 2021 የሚቋቋሙ ፋብሪካዎችን እና የአርሶ አደሮችን የግብዓት አቅርቦት ትስስር ሊያግዝ የሚችል የትምህርት ክፍል መክፈቱን የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) በቅርቡ ቡሬ... Read more
Amharic Newsበጎንደር ከተማ አስተዳደር የትምህርት ተቋማትን ደረጃ ወደ 50 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡adminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 በጎንደር ከተማ አስተዳደር የትምህርት ተቋማትን ደረጃ ወደ 50 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ)... Read more
Amharic Newsበዳያስፖራው ተሳትፎ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር ነውadminJanuary 17, 2021 January 17, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዳያስፖራው ተሳትፎ ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ።... Read more