76.95 F
Washington DC
May 18, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : የተሰጠ

Amharic News

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ

admin
  ከተማ አስተዳደሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል።  የመግለጫው ሙሉቃል እንደ ሚከተለው ቀርቧል።   ኢትዮጵያ ሀገራችን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ከምትታወቅባቸዉና ከምትከበርባቸዉ ሀገራዊ ልዩ እሴቶቿ ዉስጥ...
Amharic News

ከብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

admin
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፥ የሀገራችን ችግሮች ተናጥላዊ አይደሉም። ውስብስብና የተሣሠሩ ናቸው፡፡ ፖለቲካው ከኢኮኖሚው፣ ዲፕሎማሲው ከማኅበራዊ ጉዳዮቻችን ጋር ጥብቅ ቁርኝት አላቸው፡፡ ሀገራችን ቀደም ባሉት ጊዜያት ተከታታይ ዕድገቶችን...
Amharic News

ከብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ፣ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ፣ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የተከበራችሁ...
Amharic News

ከደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስጠበቅ እያካሄደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ በጽንፈኞቹ የህወሓትና የኦነግ-ሸኔ ቡድኖች እንዲሁም በሌሎች ታጣቂዎች ላይም ህጋዊ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ...
Amharic News

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዕጩዎች ምዝገባ ማከናወን የተራዘመባቸው ክልሎችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

admin
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዕጩዎች ምዝገባ ማከናወን የተራዘመባቸው ክልሎችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባስቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት ለ6ተኛው ሀገር ዐቀፍ ምርጫ የተለያዩ...