Amharic Newsበመስኖ ምርት ማግኘት ቢጀምሩም ገበያ ለማድረስ የመንገድ ችግር ስጋት እንደሆነባው አርሶ አደሮች ተናገሩadminJanuary 25, 2021 January 25, 2021 አሶሳ ጥር 17 / 2013( ኢዜአ) በመስኖ እርሻ የተሻለ ምርት ማግኘት ቢጀምሩም ወደ ገበያ ለማድረስ የመንገድ ችግር ስጋት እንደሆነባቸው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባምባሲ ወረዳ አርሶ... Read more
Amharic Newsየሮቤ – ጋሴራ – ጊኒር የመንገድ ስራ ግንባታ መዘግየቱ ተገለፀadminJanuary 25, 2021 January 25, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሮቤ – ጋሴራ – ጊኒር የመንገድ ስራ ፕሮጀክት በከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በመስክ የስራ ቅኘት ተገመገመ።... Read more
Amharic Newsበ2.1 ቢሊየን ብር የሚገነባው የዋቤ ድልድይ -አጋርፋ -አሊ ከተማ የመንገድ ፕሮጀክት ተጎበኘadminJanuary 24, 2021 January 24, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሌና የአርሲ ዞንን በማገናኘት ከማዕከላዊ የሀገራችን ክፍል ጋር የሚያስተሳስረው የዋቤ ድልድይ -አጋርፋ -አሊ ከተማ የመንገድ... Read more
Amharic Newsበምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም የሚዘረጉ የመንገድ ልማት ዙሪያ ውይይት ተካሄደadminJanuary 23, 2021 January 23, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም የሚዘረጉ የመንገድ ልማት መርሃ-ግብር ፣ የክልሎች ሚና... Read more
Amharic Newsኢትዮጵያን ከኤርትራ የአሰብ ወደብ ጋር የሚያስተሳስረው የሜሎዶኒ መገንጠያ – ማንዳ – ቡሬ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊገነባ ነውadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከኤርትራ የአሰብ ወደብ ጋር የሚያስተሳስረው የሜሎዶኒ መገንጠያ – ማንዳ – ቡሬ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው። በነገው... Read more