Amharic Newsበሰብዓዊ ድጋፍ አሰጣጥ ዙሪያ የሚቀርቡ ሀሰተኛ ውንጀላዎች የኢትዮጵያን ገጽታ ለማበላሸት ያለሙ ናቸው – ኮሚሽኑadminFebruary 16, 2021 February 16, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ አሰጣጥ ዙሪያ የሚቀርቡ ሀሰተኛ ውንጀላዎች የኢትዮጵያን ገጽታ ለማበላሸት ያለሙ መሆናቸውን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ... Read more
Amharic Newsከተማ አስተዳደሩ በመሬት ወረራ፣በባለቤት አልባ ህንጻዎች፣ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ዙሪያ ያካሄደውን ጥናት ይፋ አደረገadminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 አዲስ አበባ፤ ጥር 18/2013(ኢዜአ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት ወረራ፣ በባለቤት አልባ ህንጻዎች፣ በጋራ መኖሪያ ቤቶችና በቀበሌ ቤቶች ዙሪያ ያካሄደውን ጥናት ይፋ አደረገ። በጥናቱ መሰረትም 13... Read more
Amharic Newsበምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም የሚዘረጉ የመንገድ ልማት ዙሪያ ውይይት ተካሄደadminJanuary 23, 2021 January 23, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም የሚዘረጉ የመንገድ ልማት መርሃ-ግብር ፣ የክልሎች ሚና... Read more
Amharic Newsበወቅታዊ የዘይት ግብዓት ችግሮች ዙሪያ የንግድ ሚኒስቴር አምራቾችና አስመጭዎችን ጨምሮ በዘርፉ ያሉ አካላትን አወያየadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በወቅታዊ የዘይት ግብዓት ችግሮች ዙሪያ የንግድ ሚኒስቴር አምራቾችና አስመጭዎችን ጨምሮ በዘርፉ ያሉ አካላትን አወያይቷል፡፡ ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ የዘይት ዋጋ... Read more
Amharic Newsየቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ ውይይት ተካሄደadminJanuary 16, 2021 January 16, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ፣... Read more
Amharic Newsበምርጫ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ለፌደራል እና ክልል የፍትሕ ተቋማት ባለሙያዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነውadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ለፌደራል እና ክልል የፍትሕ ተቋማት ባለሙያዎች እና አመራሮች ሥልጠና እየተሰጠ መሆኑን... Read more
Amharic Newsአለም ዙሪያ ለምትገኙ፣ በየሀገሩ ለተደራጃችሁ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ፡-adminJanuary 13, 2021 January 13, 2021 አክቲቪሲቶች፣ በርካታ የፓለቲካ ስዎች፣ ምሁራንና ልዩ ልዩ ስብስቦች በጋራ ለመስራት የተቀናጁበት፣ የኢትዮጵያውያን ኔትወርክ በሰሜን አሜሪክ፣ በካናዳ፣ በአውሮፓ በመናበብ፣ እውቀት፣ የሰው ሃይል ፣ ሌሎችንም ግብአቶች በማሰባሰብ... Read more