Amharic Newsለሀገራዊ መግባባት በሕገ መንግሥቱ ላይ የሚነሱ የማሻሻያ ጥያቄዎችን መመለስ እንደሚገባ ከአማራ ክልል የተውጣጡ የወረዳና የዞን ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊዎች ተናገሩ።adminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 ለሀገራዊ መግባባት በሕገ መንግሥቱ ላይ የሚነሱ የማሻሻያ ጥያቄዎችን መመለስ እንደሚገባ ከአማራ ክልል የተውጣጡ የወረዳና የዞን ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር: የካቲት 06/2013... Read more
Amharic Newsበማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ተመደበadminJanuary 28, 2021 January 28, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው አገሪቱ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መመደቡን የፌዴራል... Read more
Amharic Newsየገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ጋር በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩadminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ኤሪክ ሀበር ጋር በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ አቶ... Read more
Amharic Newsበመዲናዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሄደadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ... Read more
Amharic Newsኢትዮጵያ እና እስራኤል በፋርማሲዩቲካል እና አይሲቲ ዘርፍ በጋራ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ በኢትዮጵያ እና ብሩንዲ የእስራኤል አምባሳደር... Read more
Amharic News ለጤናው ዘርፍ ከ21 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጪ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ያስፈላጋል- ዶ/ር ሊያadminJanuary 16, 2021 January 16, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የሚከናወኑ ተግባራት ብቻ ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠር እንደማያስችሉና የባለድርሻ አካላትን ርብርብ እንደሚጠይቁ የጤና ሚኒስቴር... Read more
Amharic Newsእስራኤል ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር በሁሉም ዘርፍ ማሳደግ ትሻለች – የእስራኤል የክልላዊና አካባቢ ትብብር ሚኒስትርadminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል የክልላዊና አካባቢ ትብብር ሚኒስትር ኦፊር አኩኒስ ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው... Read more