68.25 F
Washington DC
May 13, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : ውይይት

Amharic News

“የአውሮፓ ሕብረት በድህረ ምርጫ ከምርጫ ቦርድ በፊት መግለጫ መስጠት አለብኝ ብሎ ማቅረቡ የምርጫ ቦርድን ስልጣንና የሀገራችንን ሉዓላዊነት በእጅጉ የሚዳፈር ሆኖ አግኝተነዋል” የአማራ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የጋራ ምክር ቤቱ ዛሬ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ያደረገውን ውይይት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል።

admin
“የአውሮፓ ሕብረት በድህረ ምርጫ ከምርጫ ቦርድ በፊት መግለጫ መስጠት አለብኝ ብሎ ማቅረቡ የምርጫ ቦርድን ስልጣንናየሀገራችንን ሉዓላዊነት በእጅጉ የሚዳፈር ሆኖ አግኝተነዋል” የአማራ...
Amharic News

በሀገራዊ የበይነ መረብ ደህንነት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ የበይነ መረብ ደህንነት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አዲስ...
Amharic News

በፌዴራል ድጎማ በጀት ክፍፍል ቀመር ላይ የተደረገውን ጥናት፤ ልዩ ዓላማ ያለው የድጎማ በጀት የሚከፋፈልበትን የአሰራር ስርዓት ላይ ውይይት እየተካሄ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራል ድጎማ በጀት ክፍፍል ቀመር ላይ የተደረገውን ጥናት፤ ልዩ ዓላማ ያለው የድጎማ በጀት የሚከፋፈልበትን የአሰራር ስርዓት ላይ...
Amharic News

በዚህ ወቅት ከገጠመው ችግር ለመውጣት የሰከነ ውይይት እና በሥነ ምግባር የተገራ የሥነ ተግባቦት አውድ መፍጠር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡

admin
በዚህ ወቅት ከገጠመው ችግር ለመውጣት የሰከነ ውይይት እና በሥነ ምግባር የተገራ የሥነ ተግባቦት አውድ መፍጠርእንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቀውስ...
ESAT

Ethiopia – ESAT በሕገመንግሥት ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል 1 | Sat 10 Apr 2021

admin
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia–Copyright protected...
Amharic News

በይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን  በህግና ስርዓት ማዕቀፍ ውስጥ ሆነው የሚገዙበት ረቂቅ መመሪያ ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን  በህግና ስርዓት ማዕቀፍ ውስጥ ሆነው የሚገዙበት ረቂቅ መመሪያ ዙሪያ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን...
ARTS WORLD

በሴቶች ዙርያ ከሚሰሩ ተቋማት ጋር ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀንና ወርን በማስመልከት በተከናወኑ ስራዎች ዙርያ የተደረገ ውይይት

admin
በሴቶች ዙርያ ከሚሰሩ ተቋማት ጋር ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀንና ወርን በማስመልከት በተከናወኑ ስራዎች ዙርያ የተደረገ ውይይት source...
Amharic News

ወጣቱ የራሱን ጉዳይ በራሱ መወሰን የሚችልበት የወጣቶች ካውንስልን ለመመስረት ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ወጣቱ የራሱን ጉዳይ በራሱ መወሰን የሚችልበት ሀገር አቀፍ የወጣቶች ካውንስልን ለመመስረት ውይይት ተካሄደ፡፡ በዚሁ ወቅት የሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ...
Amharic News

የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች በቀጠናዊ ትብብርና የአካባቢውን የልማት ስራዎች ላይ ውይይት አካሄዱ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች በቀጠናዊ ትብብርና በአካባቢው የልማት ስራዎች ላይ ውይይት ማካሄዳቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቪዲዮ...
Amharic News

“ከኢትዮጵያ ወደ እየሩሳሌም” በሚል ርዕስ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኢየሩሳሌም ከተማ ከሚገኘው የፖሊሲ ጥናት ተቋም ጋር በመተባበር “ከኢትዮጵያ ወደ እየሩሳሌም” በሚል ርዕስ የበይነ...
Amharic News

በድሬዳዋ “የሴቶች አመራር ሚና እና የኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ውይይት እየተካሄደ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሴቶች አመራር ሚና እና የኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው።...
Amharic News

በሴናተር ክሪስ ኩንስ ከሚመራው ልዑክ ጋር የተደረገው ውይይት ገንቢ መሆኑ ተገለጸ

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሴናተር ክሪስ ኩንስ ከሚመራው የአሜሪካ ልዑካን ጋር...
Amharic News

የቅዱስ ላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የጥገና ጥናት፣ ውጤትና ዝርዝር አሠራር ለማኅበረሰቡ ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ነው፡፡

admin
የቅዱስ ላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የጥገና ጥናት፣ ውጤትና ዝርዝር አሠራር ለማኅበረሰቡ ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) በውይይቱ የቅዱስ ላልይበላ ውቅር...
Amharic News

የሴቶች ቀንን በማስመልከት በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክር የፓናል ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /ማርች 8/ በማስመልከት በይነ ትውልድ በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለዉን ግንኙነት የሚያጠነክር የፓናል...
Amharic News

የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላት የመጀመሪያ ክልላዊ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው።

admin
የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላት የመጀመሪያ ክልላዊ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። ባሕር ዳር: የካቲት 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላትን ሁለንተናዊ ተሳትፎ የማሳደግ ዓላማ ያለው...
Amharic News

ብልጽግና ፓርቲ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በመላው ዓለም ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው ውይይት ላይ ተሳተፈ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በመላው ዓለም ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው የበይነመረብ ውይይት ላይ ተሳተፈ፡፡ ብልጽግና ፓርቲን...
Amharic News

ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ እና ሌሎች ኃላፊዎች ከመምህራን ጋር ውይይት አካሄዱ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት...
Amharic News

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከባለድርሻ አካላት ጋር በሁለት ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ውይይት አደረገ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ወቅት የኮቪድ 19 ሥርጭትን ለመቀነስና በምርጫ ሂደት ላይ ሰላምና ፀጥታን የሚያስከብሩ...
Amharic News

በቻይና በትምህርት ላይ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቻይና በትምህርት ላይ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር በትግራይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ በኢትዮ-...
Amharic News

በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም  የሚዘረጉ  የመንገድ ልማት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም  የሚዘረጉ  የመንገድ ልማት መርሃ-ግብር ፣ የክልሎች ሚና...
Amharic News

የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር  ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ፣...
Amharic News

በባህር ዳር ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች የህዝብ ለህዝብ ውይይት እያደረጉ ነው

admin
አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች የህዝብ ለህዝብ ውይይት እያደረጉ ነው፡፡ ውይይቱ “የተረጋጋ...