Amharic Newsጁንታው በዋሻ ውስጥ ሆኖ የትግራይን ህዝብ ለማደናገር የሚያደርገው ጥረት አይሳካም- መከላከያ ሰራዊትadminFebruary 19, 2021 February 19, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጁንታው በዋሻ ውስጥ ሆኖ የትግራይን ህዝብ ለማደናገር የሚያደርገው ጥረት እንደማይሳካ መከላከያ ሰራዊት ገለፀ። የአገር መከላከያ ሰራዊትን ስም በማጥፋት ህዝብን... Read more
Latest News“በዴሞክራሲ ውስጥ የሚነሱ ጥያቄዎች በአንድ ጀምበር የሚቋጩ ሳይሆን ጊዜ የሚጠይቁ ናቸው”- አቶ ሌንጮ ለታadminFebruary 11, 2021 February 11, 2021 በዴሞክራሲ ውስጥ የሚነሱ ጥያቄዎች በአንድ ጀምበር የሚቋጩ ሳይሆን ጊዜ የሚጠይቁ መሆናቸውን የቀድሞ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ አስታወቁ ። ሁሉን በእኩል የሚያይ ህገ... Read more
Amharic Newsበዳያስፖራው 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ወደ ሀገር ቤት መላኩ ተገለፀadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ማኔጅመንት የ2013 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በግምገማ መድረኩ ላይ የኤጀንሲው... Read more
Amharic News“የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ከሀገር ውስጥ ጎብኝዎች ከፍተኛ ገቢ ማግኘት እንደሚቻል ትምህርት የተወሰደበት ነው” የጎንደር ከተማ አስተዳደርadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 “የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ከሀገር ውስጥ ጎብኝዎች ከፍተኛ ገቢ ማግኘት እንደሚቻል ትምህርት የተወሰደበት ነው” የጎንደር ከተማ አስተዳደር ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣የሳይንስና... Read more
Amharic Newsጠቅላላ ጉባኤ ያላደረጉ ፓርቲዎች 6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ በተጠናቀቀ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ ተፈቀደadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላላ ጉባኤ ያላደረጉ ፓርቲዎች 6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ በተጠናቀቀ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ... Read more
Latest Newsእውን ባለፉት 3 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ የሽግግር ሥርዓት ነበር/አለ ወይ? (ከይኄይስ እውነቱ)adminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 እውን ባለፉት 3 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ የሽግግር ሥርዓት ነበር/አለ ወይ? ከይኄይስ እውነቱ በርእሰ ጉዳዩ ላይ አስተያየት ለመስጠት ምክንያት የሆነኝ ባንድ በተወሰነ ደረጃ የማውቀውና የማከብረው፣ አሁን... Read more
Amharic Newsበህወሃት ዘመን ሲሰራበት የነበረው ብር በአዲስ ሲተካ ግንዛቤ ውስጥ ያልገቡ ነገሮች!adminJanuary 12, 2021 January 12, 2021 -አዲስ ብር ገበያ ላይ ሲውል ሊፈታ ያልቻለው የዋጋ ግሽበትና ሌሎች የኢኮኖሚ ጉዳዮች- ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)ጥር 4, 2013 ዓ.ም. በወያኔ ዘመን ሲሰራበት የነበረውን የመገበያያ ገንዘብ በአዲስ እንዲተካ... Read more