40.73 F
Washington DC
February 27, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : ኮሚሽን

Amharic News

ህወሓት በኦነግ ሸኔ አማካኝነት በኦሮሚያ ክልል ሊፈጽም የነበረው ጥቃት ከሽፏል – የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በኦሮሚያ ክልል አቅዶት የነበረው ትርምስ እንደ ፍላጎቱ አለመሳካቱን የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር እና የኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ሐላፊ...
Amharic News

ተንሰራፍቶ የነበረው ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር በተደረገ ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እየቀነሰ ነው – ጉምሩክ ኮሚሽን

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ደረጃ ተንሰራፍቶ የነበረው ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር በተደረገ ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እየቀነሰ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ።...
Amharic News

300 በላይ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በቅጣት ሃብታቸውን እንዲያስመዘግቡ መደረጉን የፌደራል የሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ።

admin
ባሕር ዳር: የካቲት12/2013 ዓ.ም (አብመድ) የተቋማት የሥነ ምግባር መከታተያ ክፍሎች የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በፌደራል የሥነ...
Amharic News

በደቡብ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ  ነው -የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ  መሆኑን የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር...
Amharic News

በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ተሰዎች እርዳታ ለማቅረብ በቂ ዝግጅት ተደርጓል – የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን 

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሕግ ማስከበር ሥራው ሰብዓዊ ቀውስ ገጥሟቸዋል ተብሎ የተገመቱትን 700 ሺህ ሰዎች ጨምሮ ለ2...
Amharic News

የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ለሽሬ እና አካባቢው ነዋሪዎች አልሚ ምግብና መድሃኒት ላከ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ለሽሬ እና አካባቢው ነዋሪዎች 500 ኩንታል አልሚ ምግብና መድሃኒት...
Amharic News

ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦችና ተቋማት በጥምቀት በዓል ድሮን መጠቀም እንደማይችሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የደህንነት ስጋቶችን ለመላከል ከሚመለከተው አካል ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦች እና ተቋማት ድሮን ማብረር...
Amharic News

የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በክልሉ ስምሪት እንደተሰጣቸው የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአጭር ጊዜ የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በትግራይ ክልል ህዝብን እንዲያገለግሉ ስምሪት መስጠቱን የፌዴራል...
Amharic News

ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን  የከተራና የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመላው ኢትዮጵያ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የከተራና የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር የፌዴራል፣ የክልል፣...
Amharic News

የከተራና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ስራ ተገብቷል- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የከተራና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን...