68.56 F
Washington DC
May 13, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : ክልሎች

Amharic News

የመራጮች የምዝገባ ሒደት ባልተጀመረባቸው የምርጫ ክልሎች ከሚያዝያ 29 እስከ ግንቦት 13 ቀን ድረስ በልዩ ሁኔታ እንዲከናወን ተወሰነ

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የመራጮች ምዝገባ ሒደት ባልተጀመረባቸው የምርጫ ክልሎች ከሚያዝያ 29 እስከ ግንቦት 13 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በልዩ ሁኔታ እንዲከናወን...
EBC

የምሥራቅ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች የጎንዮሽ ከባቢያዊ የመንግሥታት ግንኙነትን ለማጠናከር ስትራቴጅያዊ ዕቅዶችን ማዘጋጅት አለባቸው

admin
የምሥራቅ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች የጎንዮሽ ከባቢያዊ የመንግሥታት ግንኙነትን ለማጠናከር ስትራቴጅያዊ ዕቅዶችን ማዘጋጅት አለባቸው #ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation source...
Amharic News

ርዕሰ መስተዳደሮች የተሳተፉበት የምስራቅና የደቡብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች ከባቢያዊ የጎንዮሽ ግንኙነት የምክክር መድረክ እየተካሄድ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አዘጋጅነት ርዕሰ መስተዳደሮች የተሳተፉበት የምስራቅና የደቡብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች ከባቢያዊ የጎንዮሽ ግንኙነት የምክክር መድረክ...
AMHRA MEDIA

በሁለቱ ክልሎች የሚከሰቱ የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት በጋራ እንደሚሠሩ የአማራና የኦሮሚያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች አስታወቁ፡፡

admin
በሁለቱ ክልሎች የሚከሰቱ የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት በጋራ እንደሚሠሩ የአማራና የኦሮሚያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች አስታወቁ፡፡ source...
Amharic News

ከተለያዩ ክልሎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በአማራ ክልል ለሚገኙ ዜጎች የዕለት ምግብ እርዳታ እየቀረበ መሆኑ ተገለጸ

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ክልሎች ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕለት ምግብ እርዳታ እየቀረበ መሆኑን የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና...
Amharic News

የደቡብ እና ሲዳማ ክልሎች ምርጫው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየሰሩ መሆኑን ገለጹ

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ እና ሲዳማ ክልሎች ምርጫው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ...
Amharic News

በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች በመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ላይ የተፈጠረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት እየተሰራ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ላይ የተፈጠረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየሰሩ መሆኑን የኦሮሚያ እና ደቡብ...
Amharic News

በ5 ክልሎች እና በ2 የከተማ አስተዳደሮች ኤች አይ ቪ/ኤድስ በወረርሽኝ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ።

admin
በ5 ክልሎች እና በ2 የከተማ አስተዳደሮች ኤች አይ ቪ/ኤድስ በወረርሽኝ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) በ5 ክልሎች እና በ2...
Amharic News

የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች ገለልተኛ የመንግሥት ተቋማት በሚፈጠርበት ሁኔታ በጅግጅጋ ከተማ እየመከሩ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች ገለልተኛና ከፖለቲካ ነጻ የሆኑ የህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በሚፈጠርበት ሁኔታ የሚወያዩበት...
Amharic News

ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሁሉም ክልሎች የፀጥታና ደህንነት ድክመትና ጥንካሬ መለየቱ ተገለፀ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ የፀጥታና ደህንነት ችግር እንዳያጋጥም ከወዲሁ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ። ክልሎችና ከተማ...