Amharic Newsለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ ከ150 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገadminMarch 2, 2021 March 2, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር፣ የሐረሪ ክልል እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳዳር ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ ሥራ... Read more
Amharic Newsየአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ስለ ትግራይ ክልል እውነታ እና ተዓማኒነት የሌለው መግለጫ ሰጥተዋል – አምባሳደር ሂሩትadminMarch 1, 2021 March 1, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ፔካ ሃቪስቶ ስለ ትግራይ ክልል መሬት ላይ ባለ ሃቅ... Read more
Amharic Newsመንግስት ለትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገለጸadminMarch 1, 2021 March 1, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት ለትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። በዚህ ስራም ከዓለም... Read more
Amharic News”በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው የሰብአዊ እርዳታ አበረታች ነው”ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስadminMarch 1, 2021 March 1, 2021 ”በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው የሰብአዊ እርዳታ አበረታች ነው”ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ባሕር ዳር፡ የካቲት 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) በትግራይ ክልል መንግስትና አለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እያካሄዱት... Read more
Amharic Newsበሀረሪ ክልል የኦሮሞን የስነ-ፅሁፍና ስነ-ጥበብ ከማሳደግ አንፃር በትኩረት ሊሰራ ይገባል ተባለadminFebruary 27, 2021 February 27, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ የኦሮሞን ስነ-ጥበብና ስነፅሁፍ ማሳደግ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ከባለድርሻ አካላት... Read more
Amharic Newsየሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላት የመጀመሪያ ክልላዊ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው።adminFebruary 26, 2021 February 26, 2021 የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላት የመጀመሪያ ክልላዊ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። ባሕር ዳር: የካቲት 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላትን ሁለንተናዊ ተሳትፎ የማሳደግ ዓላማ ያለው... Read more
Amharic Newsበትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተናን በልዩ ሁኔታ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉ ተገለጸadminFebruary 26, 2021 February 26, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት... Read more
Amharic Newsመንግስት በትግራይ ክልል ህይወት ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ በትብብር እየሰራ መሆኑን አስታወቀadminFebruary 26, 2021 February 26, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል ህይወት ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ ከዓለም አቀፍ ለጋሽና አጋር አካላት ጋር በትብብር... Read more
Amharic Newsኅብረተሰቡ ለወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ንቁ ተሳትፎና ትብብር በማድረግ ክልሉ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆን የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ ጠየቀ፡፡adminFebruary 26, 2021 February 26, 2021 ኅብረተሰቡ ለወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ንቁ ተሳትፎና ትብብር በማድረግ ክልሉ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆን የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ ጠየቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) ወሳኝ... Read more
Amharic Newsየመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በመተከልና ትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉadminFebruary 25, 2021 February 25, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በቤኒሻንጉል ክልል መተከል ዞን እና በትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ። በትግራይ ክልል በሕግ ማስከበር በቤኒሻንጉል... Read more
Amharic Newsበግማሽ ዓመቱ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ 208 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደሥራ መግባታቸውን የሱማሌ ክልል አስታወቀ፡፡adminFebruary 24, 2021 February 24, 2021 በግማሽ ዓመቱ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ 208 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደሥራ መግባታቸውን የሱማሌ ክልል አስታወቀ፡፡ የዘርፉን ማነቆ ለመፍታትም ከ1 ሺህ 200 ኪሎ... Read more
Amharic Newsህወሓት በኦነግ ሸኔ አማካኝነት በኦሮሚያ ክልል ሊፈጽም የነበረው ጥቃት ከሽፏል – የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽንadminFebruary 24, 2021 February 24, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በኦሮሚያ ክልል አቅዶት የነበረው ትርምስ እንደ ፍላጎቱ አለመሳካቱን የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር እና የኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ሐላፊ... Read more
Amharic News“የፌዴራል ምንግሥትን አሳምነን ያመጣናቸዉን የልማት ፕሮጀክቶች መሪዎችና የልማቱ ተጠቃሚዎች ተመልሰን የልማቱ ችግር መሆን የለብንም” የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮadminFebruary 24, 2021 February 24, 2021 “የፌዴራል ምንግሥትን አሳምነን ያመጣናቸዉን የልማት ፕሮጀክቶች መሪዎችና የልማቱ ተጠቃሚዎች ተመልሰን የልማቱ ችግር መሆን የለብንም” የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ባሕር ዳር ፡... Read more
Amharic Newsመንግስት በትግራይ ክልል ለ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መሰራጨቱን አስታወቀadminFebruary 24, 2021 February 24, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል እስካሁን ለ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መሰራጨቱን አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በትግራይ... Read more
Amharic Newsለአዲሱ የሲዳማ ክልል መስተዳድር የተደረገው የክልሎች ድጋፍና አንደምታዎቹ | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha)adminFebruary 23, 2021 February 23, 2021 አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – የካቲት 15 / 2013 ዓ.ም. መነሻ ፍሬ ነገር የሲዳማ ዞን ወደ ክልልነት “ስላደገ”፣ መስተዳድሩ የክልል ምስረታ ክብረ በዓል ዛሬ የካቲት... Read more
Amharic News“ለዓመታት የሲዳማ ሕዝብ የክልልነት ጥያቄ ለመለሱት የለውጡ መሪዎች ምስጋና ይገባቸዋል” የሲዳማ ክልል ርእስ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞadminFebruary 22, 2021 February 22, 2021 “ለዓመታት የሲዳማ ሕዝብ የክልልነት ጥያቄ ለመለሱት የለውጡ መሪዎች ምስጋና ይገባቸዋል” የሲዳማ ክልል ርእስ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሲዳማ ክልል የመንግሥት... Read more
Amharic Newsብዘሃነታችንን በአግባቡ ይዘን ለኢትዮጵያን ብልጽግና መሠረት እንጥላለን- የአፋር ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤadminFebruary 21, 2021 February 21, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የአፋ መፍቻ ቋንቋ ቀን በሠመራ ከተማ እየተከበረ ነው። የምክር ቤቱ አፈ- ጉባኤ ወይዘሮ አሚና ሴኮ... Read more
Amharic Newsየኢንቨስትመንት ዘርፉ ያሉበትን ችግሮች በመቅረፍ ውጤታማ እንዲሆን እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡adminFebruary 20, 2021 February 20, 2021 የኢንቨስትመንት ዘርፉ ያሉበትን ችግሮች በመቅረፍ ውጤታማ እንዲሆን እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ዘርፉን... Read more
Amharic Newsጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የክልል ፕሬዚዳንቶችና ርዕሰ መስተዳድሮች ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር የሚሆን የአንድነት ንቅናቄን አስጀምሩadminFebruary 19, 2021 February 19, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የክልል ፕሬዚዳንቶች እና የከተማ ርዕሰ መስተዳድሮች ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር እንዲሁም ለክልሉ ሕዝብ... Read more
Amharic News“ሕዝቡ ነፃ ወጥቷል ከዚህ በኋላ ወደባርነት አይመለስም” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገርadminFebruary 18, 2021 February 18, 2021 “ሕዝቡ ነፃ ወጥቷል ከዚህ በኋላ ወደባርነት አይመለስም” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ተፈናቅለው በስደት የሚኖሩ ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱም... Read more
Amharic Newsየአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ተወያዩadminFebruary 18, 2021 February 18, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩ ኤስ አይ ዲ) ዋና ዳይሬክተር ሼን ጆንስ እና በኢትዮጵያ... Read more
Amharic News“የክትባት አቅርቦት እና የተጎጅዎች ቁጥር አለመመጣጠን ውሻን የሚያሳብድ በሽታ ለመከላከል ፈታኝ አድርጎታል” የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትadminFebruary 16, 2021 February 16, 2021 “የክትባት አቅርቦት እና የተጎጅዎች ቁጥር አለመመጣጠን ውሻን የሚያሳብድ በሽታ ለመከላከል ፈታኝ አድርጎታል” የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) ውሻን የሚያሳብድ... Read more
Amharic Newsበአማራ ክልል የቆላ ስንዴን ለማልማት ከታቀደው 24 በመቶው በዘር መሸፈኑን ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡adminFebruary 16, 2021 February 16, 2021 በአማራ ክልል የቆላ ስንዴን ለማልማት ከታቀደው 24 በመቶው በዘር መሸፈኑን ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ የዘር እጥረት ለዕቅዱ አለመሳካት እንደ አንድ ምክንያት ተቀምጧል፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013... Read more
Amharic Newsለሀገራዊ መግባባት በሕገ መንግሥቱ ላይ የሚነሱ የማሻሻያ ጥያቄዎችን መመለስ እንደሚገባ ከአማራ ክልል የተውጣጡ የወረዳና የዞን ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊዎች ተናገሩ።adminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 ለሀገራዊ መግባባት በሕገ መንግሥቱ ላይ የሚነሱ የማሻሻያ ጥያቄዎችን መመለስ እንደሚገባ ከአማራ ክልል የተውጣጡ የወረዳና የዞን ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር: የካቲት 06/2013... Read more
Amharic Newsየአማራ ክልል በግንባታ ላይ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እንደሚሠራ አስታወቀadminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታ ላይ የሚገኙ ከፍተኛ እና መካከለኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለታለመላቸው ዓላማ እንዲውሉ የአማራ ክልል መንግሥት በትኩረት... Read more
Amharic Newsበክልሉ እየተገነቡ ያሉ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ውጤታማ እንዲሆኑ በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ።adminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 በክልሉ እየተገነቡ ያሉ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ውጤታማ እንዲሆኑ በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 06/2013 ዓ.ም... Read more
Amharic Newsኅብረተሰቡ የአማራ ክልል የሕገ-መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ አደረጃጀትና አሠራርን በመረዳት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ጥሪ ቀረበ፡፡adminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 ኅብረተሰቡ የአማራ ክልል የሕገ-መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ አደረጃጀትና አሠራርን በመረዳት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ጥሪ ቀረበ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ... Read more
Amharic Newsየአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በትግራይ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለያዩ ችግሮች ለተፈናቀሉ ወገኖች 15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገadminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በትግራይ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለያዩ ችግሮች ለተፈናቀሉ ወገኖች የ15 ሚሊየን... Read more
Amharic Newsበትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ እያዛቡ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያን ገፅታ ለማጠልሸት የሚፈልጉ አካላት ከንቱ ምኞት ነው- በጄኔቫ ተመድ የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛadminFebruary 12, 2021 February 12, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ እያዛቡ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ ለማጠልሸት የሚፈልጉ አካላት ከንቱ ምኞት መሆኑን... Read more
Amharic Newsበደቡብ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው -የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንadminFebruary 11, 2021 February 11, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር... Read more