በቀን ብርሃን ኢትዮጵያዊ፤ በጨለማ ኦሮሙማ – ከፈለቀ አለሙ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider
ከልጅነት እስክ እውቀትየንግስና ቅዥትህንልታሳካ ስትዋትትስትባዝን ስትቃትትስታምታታ ስታሳስት፤በማሳመን ወይ ማጭበርበር“ፍልስፍና”ህ የመደመርስትቀባጥር ስትደሰኩርእርካብ ረግጠህመንበር ወጥተህላሞችህን ሳር አብልተህወደ ገደል ስትጨምር፤በኢትዮጵያና በልጆችዋመከራ ግፍ የምታወርድየምታስወርድ፤ለሽመልስ ላባዱላማኪያቨሊ ካሊጉላመጥፎ ጨካኝህጻን በላባይን ጥቅሻ...