51.91 F
Washington DC
May 12, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : እየተካሄደ

Amharic News

በሀገራዊ የበይነ መረብ ደህንነት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ የበይነ መረብ ደህንነት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አዲስ...
Amharic News

የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች የስራ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች የዘጠኝ ወራት የተቋማት የስራ አፈጻጸም ግምገማ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የወላይታ ሶዶ...
Amharic News

በአማራ ክልል በሎጐና አርዲቦ ሀይቅ ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመታደግ ያለመ የጥናትና ምርምር መድረክ እየተካሄደ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሚገኙት ሎጐና አርዲቦ ሀይቅ ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመታደግ ትኩረት ያደረገ የጥናትና ምርምር መድረክ...
Amharic News

በድሬዳዋ “የሴቶች አመራር ሚና እና የኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ውይይት እየተካሄደ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሴቶች አመራር ሚና እና የኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው።...
Amharic News

በደንገጎ አካባቢ በ10 ሚሊየን ብር ወጪ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ፕሮጀክት እየተካሄደ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሀረማያ ወረዳ ደንገጎ አካባቢ ለሚካሄድ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ፕሮጀክት 10 ሚሊየን ብር ተመድቦ እየተሰራ...
Amharic News

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡

admin
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት...
Amharic News

የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላት የመጀመሪያ ክልላዊ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው።

admin
የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላት የመጀመሪያ ክልላዊ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። ባሕር ዳር: የካቲት 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላትን ሁለንተናዊ ተሳትፎ የማሳደግ ዓላማ ያለው...
Amharic News

ጀርመን በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው ሪፎርም ስኬታማነት ድጋፍ ታደርጋለች – በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን ሁር ጋር ተወያዩ፡፡...
Amharic News

አገር አቀፍ የማኅበረሰብ ተኮር የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።

admin
አገር አቀፍ የማኅበረሰብ ተኮር የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) በስላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት አገር አቀፍ የማኅበረሰብ ተኮር ምክክር በባሕርዳር...
Amharic News

በቆላ አካባቢዎች እና አርብቶአደር ዜጎች የልማት ጉዞ ላይ ያተኮረው አዲስ ወግ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ወግ፤ አንድ ጉዳይ ውይይት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው፡፡ የዛሬው የውይይት መድረክ በቆላ አካባቢዎች እና...