Amharic Newsኢትዮጵያዊያን ለከፋፋይ ሃሳቦች ጆሮ ሳይሰጡ ለአገር ሠላምና አንድነት ሊሰሩ ይገባልadminMarch 2, 2021 March 2, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን ለከፋፋይ ሃሳቦች ጆሯቸውን ሳይሰጡ ለአገር ሠላምና አንድነት በቁርጠኝነት እንዲሰሩ የአድዋ ድል በዓል ታዳሚዎች ጥሪ አቀረቡ። 125ኛው... Read more
Amharic News“ፍቅር፣ ጀግንነት፣ ትህትና፣ እንግዳ አቀባበል፣ ባህልን እና እምነትን ማክበር እንደ ኢትዮጵያዊያን” ይባል ነበር- መምህር ዘመነወርቅ ዮሐንስadminMarch 2, 2021 March 2, 2021 “ፍቅር፣ ጀግንነት፣ ትህትና፣ እንግዳ አቀባበል፣ ባህልን እና እምነትን ማክበር እንደ ኢትዮጵያዊያን” ይባል ነበር- መምህር ዘመነወርቅ ዮሐንስ ባሕር ዳር: የካቲት 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ነፃነት... Read more
Amharic Newsበካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከሁለት ሚሊየን የካናዳ ዶላር በላይ ግምት ያለው የሕክምና ቁሳቁስ አበረከቱadminJanuary 28, 2021 January 28, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሕግ ማስከበር ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከ2 ሚሊየን በላይ የካናዳ ዶላር... Read more
Amharic Newsኢትዮጵያዊያን ቀደምት የስልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለሀገራዊ ብልፅግና ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ የሕዝብና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች ተናገሩ።adminJanuary 25, 2021 January 25, 2021 ኢትዮጵያዊያን ቀደምት የስልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለሀገራዊ ብልፅግና ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ የሕዝብና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች፣ የፌዴሬሽንና... Read more
Amharic Newsበቻይና በትምህርት ላይ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደadminJanuary 24, 2021 January 24, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቻይና በትምህርት ላይ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር በትግራይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ በኢትዮ-... Read more