Amharic Newsየኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ባለፉት ስድስት ወራት ከ230 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀadminMarch 5, 2021 March 5, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ባለፉት ስድስት ወራት ከ230 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ የድርጅቱን የስድስት ወራት አፈጻጸም... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያን የአለም አቀፍ ኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ደረጃን ለማሻሻል የዩኒቨርሲቲዎችን ሙሉ አቅም መጠቀም እንደሚገባ ተገለፀadminFebruary 23, 2021 February 23, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የኢትዮጵያን የአለም አቀፍ ኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ደረጃን ለማሻሻል የዩኒቨርሲቲዎችን ሙሉ አቅም መጠቀም እንደሚገባ ተገለፀ። የኢኖቬሽንና... Read more
Amharic Newsበወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሥራ ጀምረዋል።adminFebruary 15, 2021 February 15, 2021 በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሥራ ጀምረዋል። ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የሕግ ማስከበር ዘመቻው... Read more
Amharic Newsየብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ስልጠና አላማውን ያሳካ ነው-የስልጠናው አስተባባሪዎችና አሰልጣኞችadminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ስልጠና አላማውን ያሳካ መሆኑን የስልጠናው አስተባባሪዎችና አሰልጣኞች ተናገሩ ። በአርባ ምንጭ... Read more
Amharic Newsበንግድና አገልግሎት የተሰማሩ አምስት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች 120 ሚሊየን ብር አተረፉadminFebruary 10, 2021 February 10, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ስር የሚገኙ በንግድና አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ አምስት የልማት ድርጅቶች በ2013 በጀት... Read more
Amharic Newsበአማራ ክልል ውስብስብ መሬት ነክ ችግሮችን በቀላሉ ለመምራት፣ ሕገወጥነትን ለመከላከልና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየሠራ መሆኑን ኤጄንሲው አስታወቀ፡፡adminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 በአማራ ክልል ውስብስብ መሬት ነክ ችግሮችን በቀላሉ ለመምራት፣ ሕገወጥነትን ለመከላከልና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየሠራ መሆኑን ኤጄንሲው አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) በመረጃ አያያዝ... Read more
Amharic Newsየብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሃሰተኛ መረጃዎችን የሚያሰራጩ የማህበራዊ ሚድያ አንቂዎች ከህገወጥ ድርጊታቸው እንዲታቀቡ አሳሰበadminJanuary 25, 2021 January 25, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሃሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ህብረተሰቡን ለማደናገር የሞከሩ የማህበራዊ ሚድያ አንቂዎች ከህገወጥ ድርጊታቸው እንዲታቀቡ አሳሰበ፡፡... Read more
Amharic Newsየጎርጎራ፣ወንጪና የኮይሻ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ተጨማሪ የቱሪዝም ምርትና አገልግሎት እንዲኖራት በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነቷን የሚጨምር ነው – የኢትዮጵያ የቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበርadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ፤ወንጪና የኮይሻ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ተጨማሪ የቱሪዝም ምርትና አገልግሎት እንዲኖራት በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነቷን የሚጨምር መሆኑን... Read more
Amharic Newsየብሄራዊ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በትውልድ መካከል ኢትዮጵያዊ በጎነት መተሳሰብና መከባበር እንዲጠነክር የሚያስችል ነው- ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልadminJanuary 13, 2021 January 13, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በትውልድ መካከል ኢትዮጵያዊ በጎነት መተሳሰብና መከባበር እንዲጠነክር የሚያስችል ታሪካዊ ተግባር መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት... Read more