Amharic News“የወልቃይት እና የራያ ጉዳይ ያከተመለት ነው” (አቶ ቹቹ አለባቸው)adminFebruary 25, 2021 February 25, 2021 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት.. The post “የወልቃይት እና የራያ ጉዳይ ያከተመለት... Read more
Amharic News“የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና የኢንዱስትሪ ትስስር ለሀገር ብልጽግና ቁልፍ ሚና አለው” የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበልadminFebruary 18, 2021 February 18, 2021 “የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና የኢንዱስትሪ ትስስር ለሀገር ብልጽግና ቁልፍ ሚና አለው” የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበልባሕር ዳር፡ የካቲት 11/2013... Read more
Amharic News“ሕዝቡ ነፃ ወጥቷል ከዚህ በኋላ ወደባርነት አይመለስም” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገርadminFebruary 18, 2021 February 18, 2021 “ሕዝቡ ነፃ ወጥቷል ከዚህ በኋላ ወደባርነት አይመለስም” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ተፈናቅለው በስደት የሚኖሩ ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱም... Read more
Amharic Newsበክልሉ እየተገነቡ ያሉ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ውጤታማ እንዲሆኑ በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ።adminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 በክልሉ እየተገነቡ ያሉ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ውጤታማ እንዲሆኑ በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 06/2013 ዓ.ም... Read more
Latest News“በዴሞክራሲ ውስጥ የሚነሱ ጥያቄዎች በአንድ ጀምበር የሚቋጩ ሳይሆን ጊዜ የሚጠይቁ ናቸው”- አቶ ሌንጮ ለታadminFebruary 11, 2021 February 11, 2021 በዴሞክራሲ ውስጥ የሚነሱ ጥያቄዎች በአንድ ጀምበር የሚቋጩ ሳይሆን ጊዜ የሚጠይቁ መሆናቸውን የቀድሞ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ አስታወቁ ። ሁሉን በእኩል የሚያይ ህገ... Read more
Amharic Newsአቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮችና ከሀገራቱ ተወካዮች ጋር ተወያዩadminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮችና ከሀገራቱ ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ... Read more
Amharic Newsየገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ጋር በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩadminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ኤሪክ ሀበር ጋር በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ አቶ... Read more
Amharic Newsየደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለአካባቢው ማኀበረሰብ የተለያዩ ማኀበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶችን በመስጠት አለኝታነቱን እያሳየ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡adminJanuary 24, 2021 January 24, 2021 የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለአካባቢው ማኀበረሰብ የተለያዩ ማኀበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶችን በመስጠት አለኝታነቱን እያሳየ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2013... Read more
Amharic News“በኢትዮጵያ አንድ ብሄር ብቻውን የሚኖርበት መሬት አይኖርም” – አቶ ደመቀ መኮንንadminJanuary 23, 2021 January 23, 2021 ጥር 15/2013 ( ኢዜአ) በኢትዮጵያ አንድ ብሄር ብቻውን የሚኖርበት መሬት አይኖርም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በመተከል የተከሰተውን የጸጥታ ችግር... Read more
Amharic Newsሐረር ለዘመናት የምትታወቅባቸው መቻቻልና የመተባበርን የመሰሉ እሴቶች ጎልተው እንዲወጡ ይሰራል- አቶ ኦርዲንadminJanuary 23, 2021 January 23, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ክልል ለዘመናት የምትታወቅባቸው የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመቻቻል ፣ የመተባበር ፣ የመከባበር ፣ የእህትማማችነትና... Read more
Amharic Newsበኦሮሚያ ክልል ሰላም ከማስከበሩ ተግባር ጎን ለጎን የልማት ስራዎች በታቀደላቸው የጊዜ ገደብ ማከናወን ተችሏል -አቶ ሽመልስ አብዲሳadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ሰላም ከማስከበር ተግባራት በተጓዳኝ የልማት ስራዎች በታቀደላቸው የጊዜ ገደብ ውጤታማ... Read more
Amharic Newsየፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ያፓራክ አለፐ ጋር ተወያዩ፡፡... Read more
Amharic Newsየጃፓን መንግስት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለሆኑት አቶ ሆርዶፋ በቀለ የክብር ኒሻን አበረከተadminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን መንግስት የሚበረከተው እና የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት ለማጠናከር አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የሚበረከተው የጃፓን መንግስት የክብር... Read more
Amharic Newsመንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን እንዳሰፋው ሁሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችም የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል- አቶ ታዬ ደንደአadminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት መጪው ሀገራዊ ምርጫ ፍትሀዊ፣ ተአማኒነት ያለው እና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እንደሚሰራው ሁሉ ተፎካካሪ ፓርቲዎችም... Read more
Amharic Newsየፌደራል ፖሊስ የእነ አቶ ጌታቸው አሰፋን መጥሪያ ማድረስ አልቻልኩም ሲል ገለፀ – ESAT AmharicadminJanuary 13, 2021 January 13, 2021 (ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 21/2011)የፌደራል ፖሊስ በሌሉበት ጉዳየቸው እየታየ ያለው እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ የተሰጠው የመጥሪያ ትዕዛዝ በጊዜ ከፍርድ ቤት ባለመውጣቱ ማድረስ አልቻልኩም ሲል... Read more
Amharic Newsአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር ተወያዩadminJanuary 13, 2021 January 13, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ልዩ መልእክተኛ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማርዲያት... Read more
Amharic Newsአቶ ስዩም መስፍን ፣አቶ አስመላሽ ወልደስላሴና አቶ አባይ ፀሃዬ ተደመሰሱadminJanuary 13, 2021 January 13, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ስዩም መስፍን ፣አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ፣ አቶ አባይ ፀሃዬ ጨምሮ የጁንታው አመራሮች ተደመሰሱ። የመከላከያ ሰራዊት ሀይል... Read more