35.51 F
Washington DC
March 3, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : አባላት

Amharic News

የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላት የመጀመሪያ ክልላዊ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው።

admin
የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላት የመጀመሪያ ክልላዊ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። ባሕር ዳር: የካቲት 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላትን ሁለንተናዊ ተሳትፎ የማሳደግ ዓላማ ያለው...
Amharic News

“እኛ መለዮአችንን አወለቅን እንጅ ልባችን ከመከላከያ ሠራዊት አልወጣም” ተቀናሽ የመከላከያ ሠራዊት አባላት

admin
“እኛ መለዮአችንን አወለቅን እንጅ ልባችን ከመከላከያ ሠራዊት አልወጣም” ተቀናሽ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ባሕር ዳር፡ የካቲት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) ተቀናሽ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ማኅበር በጸጥታ...
Amharic News

በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ እንዳሳሰባቸው የከተማዋ የምክር ቤት አባላት ተናገሩ።

admin
በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ እንዳሳሰባቸው የከተማዋ የምክር ቤት አባላት ተናገሩ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) በባሕር ዳር ከተማ የሥራ...
Amharic News

በምዕራብ ጉጂ ዞን የሠላም አማራጭ የተቀበሉ 436 የኦነግ ሸኔ አባላት ከህዝብ ጋር እንዲቀላቀሉ ተደረገ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 05፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦነግ ሸኔ ቡድን አባላት የነበሩና የሠላም አማራጭ የተቀበሉ 436 ግለሰቦች ሥልጠና በመወስድ ከህዝብ ጋር እንዲቀላቀሉ መደረጉን የምዕራብ...
Amharic News

በመተከል ዞን ከፀረ ሰላም ኀይሎች ጋር የሚሰሩ የጸጥታ ሃይል አባላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡

admin
በመተከል ዞን ከፀረ ሰላም ኀይሎች ጋር የሚሰሩ የጸጥታ ሃይል አባላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን...
Amharic News

ከ750 በላይ የቀድሞ የሕወሃት ልዩ ሃይል፣ ፖሊስና ሚሊሻ አባላት ከተሐድሶ ስልጠና በኋላ ወደየ አካባቢያቸው ሊመለሱ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ750 በላይ የቀድሞ የሕወሃት ልዩ ሃይል፣ ህዝባዊ ፖሊስና ሚሊሻ አባላት ከተሐድሶ ስልጠና በኋላ ወደየ አካባቢያቸው...
Amharic News

ምክር ቤቱ በሕግ ማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው የሠራዊቱ አባላት የ160 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተግባር ምክር ቤት በትግራይ ክልል በተካሄደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው የሀገር መከላከያ...
Amharic News

በኢፌዴሪ አየር ኃይል የኤር ሎጅስቲክስ በህግ ማስከበር ዘመቻው ኃላፊነታቸውን ለተወጡ እና ለተቋማዊ የለውጥ ጉዞ የድርሻቸውን ላበረከቱ የሰራዊቱ አመራሮችና አባላት እውቅና ሰጠ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ አየር ኃይል የኤር ሎጅስቲክስ በህግ ማስከበር ዘመቻ ኃላፊነታቸውን በብቃት ለተወጡ እና ለተቋማዊ የለውጥ ጉዞ ስኬታማነት የድርሻቸውን...
Amharic News

የፓርላማ አባላት የአየር ኃይል አባላትን እና ሠራተኞችን አወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ቡድን አባላት የኢፌዴሪ አየር ኃይል የሠራዊት...
Amharic News

የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በክልሉ ስምሪት እንደተሰጣቸው የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአጭር ጊዜ የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በትግራይ ክልል ህዝብን እንዲያገለግሉ ስምሪት መስጠቱን የፌዴራል...
Amharic News

በየዋሻው የተደበቁ የጁንታው ቡድን አባላት በሰላማዊ መንገድ እጅ እንዲሰጡ የመከላከያ ሰራዊት ጥሪ አቀረበ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በየዋሻው የተደበቁ የጁንታው ቡድን አባላት በሰላማዊ መንገድ እጅ እንዲሰጡ የመከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ ሀላፊ ብርጋደል ጀነራል...