Amharic Newsኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የገቢ አሰባሰብ ላይ የልምድ ልውውጥ አደረጉadminApril 14, 2021 April 14, 2021 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ውጤታማ የገቢ አሰባሰብ ላይ የልምድ ልውውጥ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ፒቲያ ሞርጋን... Read more
Amharic Newsየባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ በግብር አሰባሰብ አርአያ ለሆኑ ነጋዴዎችና ተቋማት ዕውቅና ሰጠ፡፡adminApril 8, 2021 April 8, 2021 የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ በግብር አሰባሰብ አርአያ ለሆኑ ነጋዴዎችና ተቋማት ዕውቅና ሰጠ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገቢዎች... Read more
Amharic Newsበገቢ አሰባሰብ የተጣጣመ የአሰራር ስርዓት ለማምጣት እየተሰራ ነውadminApril 6, 2021 April 6, 2021 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣2013(ኤፍ ቢ ሲ)በገቢ አሰባሰብ የተጣጣመ የአሰራር ስርዓት ለማምጣት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር በ2022 ሃገራዊ ወጪን በሃገራዊ ገቢ መሸፈን የሚለውን ራዕይ እውን... Read more
Amharic Newsታክስ ማጭበርበር የግብር አሰባሰብ ሂደቱ ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡adminMarch 6, 2021 March 6, 2021 ታክስ ማጭበርበር የግብር አሰባሰብ ሂደቱ ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ከ20 ሺህ በላይ... Read more