Amharic Newsየአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ስለ ትግራይ ክልል እውነታ እና ተዓማኒነት የሌለው መግለጫ ሰጥተዋል – አምባሳደር ሂሩትadminMarch 1, 2021 March 1, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ፔካ ሃቪስቶ ስለ ትግራይ ክልል መሬት ላይ ባለ ሃቅ... Read more
Amharic News“ዓድዋ ኢትዮጵያውያን ልዩነታቸውን ሁሉ ትተው በአንድነት ሀገራቸውን ከወረራ ያዳኑበት አኩሪ ታሪክ በመሆኑ ትምህርት ልንወስድበት ይገባል” አምባሳደር ታየ አፅቀስላሴadminMarch 1, 2021 March 1, 2021 “ዓድዋ ኢትዮጵያውያን ልዩነታቸውን ሁሉ ትተው በአንድነት ሀገራቸውን ከወረራ ያዳኑበት አኩሪ ታሪክ በመሆኑ ትምህርት ልንወስድበት ይገባል” አምባሳደር ታየ አፅቀስላሴ ባሕር ዳር፡ የካቲት 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) 125ኛውን... Read more
Amharic Newsየኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩadminFebruary 25, 2021 February 25, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሐም በላይ ከቻይና አምባሳደር ዥአኦ ዢህሁ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ የኢትዮ ቻይናን በይነ መንግስታዊ... Read more
Amharic Newsኢትዮጵያውያን በጋራ በመቆም ለሀገራቸው የሚጠበቅባቸውን ኀላፊነት እንዲወጡ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢፌድሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ጥሪ አቀረቡ፡፡adminFebruary 17, 2021 February 17, 2021 ኢትዮጵያውያን በጋራ በመቆም ለሀገራቸው የሚጠበቅባቸውን ኀላፊነት እንዲወጡ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢፌድሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) አምባሳደር... Read more
Amharic Newsአምባሳደር አዲስዓለም ሁከትና ግጭት ለመቀስቀስና ታጣቂዎችን ለመደገፍ ሲሰሩ ነበር- መርማሪ ፖሊስadminFebruary 15, 2021 February 15, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ ለአምስተኛ ጊዜ በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቀርበዋል። የፌደራል ፖሊስ የምርመራ ቡድን በፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ መንግሥት የድምበር ጉዳዩን በሠላማዊና ዲፕሎማሲያዊ አማራጭ ለመፍታት በቅድሚያ የሱዳን መንግሥት በኀይል የያዛቸውን ቦታዎች ለቆ መውጣት እንዳለበት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ አስገነዘቡ፡፡adminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 የኢትዮጵያ መንግሥት የድምበር ጉዳዩን በሠላማዊና ዲፕሎማሲያዊ አማራጭ ለመፍታት በቅድሚያ የሱዳን መንግሥት በኀይል የያዛቸውን ቦታዎች ለቆ መውጣት እንዳለበት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ... Read more
Amharic Newsየጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁadminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳዳር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የቀድሞው መንግስት እንዳደረገው በጉዳዩ ላይ እጁን... Read more
Amharic Newsቀጣዩ የአሜሪካ አምባሳደር የኢትዮጵያና አሜሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ይበልጥ መሥራት ይኖርበታል-አምባሳደር ራይነርadminJanuary 25, 2021 January 25, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካየኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብታዊ እድገት እድሎች እንዲስፋፉ በተለይም አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነትን እንዲያጎለብቱ ድጋፍ ማድረጓን ተሰናባቹ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር... Read more
Amharic Newsጀርመን በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው ሪፎርም ስኬታማነት ድጋፍ ታደርጋለች – በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደርadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን ሁር ጋር ተወያዩ፡፡... Read more
Amharic Newsአምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ምክር ቤት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ምክር ቤት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ኮንስታንቲን ኮሳቼቭ... Read more
Amharic News“ከሱዳን ጋር ግጭት እንዲኖረን አድርገው የራሳቸውን ዓላማ ለማሳካት የሚፈልጉ ኀይሎች ገብተዋል” የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 “ከሱዳን ጋር ግጭት እንዲኖረን አድርገው የራሳቸውን ዓላማ ለማሳካት የሚፈልጉ ኀይሎች ገብተዋል” የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም... Read more
Amharic Newsአምባሳደር ይበልጣል በሱዳን ከኖርዌይ አምባሳደር ጋር ተወያዩadminJanuary 18, 2021 January 18, 2021 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የኖርዌይ አምባሳደር ቴሬዝ ሎክን ህዜል ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደሩ ከአምባሳደር ቴሬዝ ሎክን ህዜል ጋር በትግራይ... Read more
Amharic Newsአምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል... Read more
Amharic Newsአምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ በታንዛኒያ ከሱዳን ኤምባሲ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያዩadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫውን ታንዛኒያ ካደረገው የሱዳን ኤምባሲ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያይተዋል፡፡... Read more
Amharic Newsየፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ያፓራክ አለፐ ጋር ተወያዩ፡፡... Read more
Amharic Newsምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ፡፡adminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ... Read more
Amharic News“የሱዳን ሰራዊት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፈጸመውን ወረራ በመቀልበስ ወደ ቀደመ ይዞታው መመለስ ይገባዋል” አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮadminJanuary 13, 2021 January 13, 2021 “የሱዳን ሰራዊት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፈጸመውን ወረራ በመቀልበስ ወደ ቀደመ ይዞታው መመለስ ይገባዋል” አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሱዳን የውጭ ጉዳይ... Read more
Amharic Newsየሱዳን ሰራዊት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፈጸመውን ወረራ በመቀልበስ ወደ ቀደመ ይዞታው መመለስ ይገባዋል- አምባሳደር ይበልጣልadminJanuary 13, 2021 January 13, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የብሔራዊ ድንበር ኮሚሽን በዛሬው ዕለት ተቀማጭነታቸው በሱዳን ለሆኑ ዲፕሎማቲክ ሚሽኖች፣ ቆንስላዎች እና... Read more