Amharic Newsመንግስት በትግራይ ክልል ለ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መሰራጨቱን አስታወቀadminFebruary 24, 2021 February 24, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል እስካሁን ለ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መሰራጨቱን አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በትግራይ... Read more
Amharic Newsበቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነውadminFebruary 22, 2021 February 22, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ451 ሚሊየን ዶላር በጀት በስድስት ክልሎች በሚተገበር የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ነጥብ 5... Read more
Amharic Newsጁንታው የህወሓት ቡድን በመሰረተ ልማት ላይ ባደረሰው ጉዳት ሃገሪቱ ከአገልግሎት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ አጥታለችadminFebruary 10, 2021 February 10, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው የህወሓት ቡድን በፈፀመው የሀገር ክህደት ወንጀል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኙ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ... Read more
Amharic Newsበማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ተመደበadminJanuary 28, 2021 January 28, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው አገሪቱ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መመደቡን የፌዴራል... Read more
Amharic Newsበዳያስፖራው 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ወደ ሀገር ቤት መላኩ ተገለፀadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ማኔጅመንት የ2013 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በግምገማ መድረኩ ላይ የኤጀንሲው... Read more
Amharic Newsበትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ተሰዎች እርዳታ ለማቅረብ በቂ ዝግጅት ተደርጓል – የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን adminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሕግ ማስከበር ሥራው ሰብዓዊ ቀውስ ገጥሟቸዋል ተብሎ የተገመቱትን 700 ሺህ ሰዎች ጨምሮ ለ2... Read more
Amharic Newsበአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረትን ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደወሰዱ ተገለጸ፡፡adminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 በአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረትን ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደወሰዱ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ... Read more
Amharic Newsበ25 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዚየም ተመረቀadminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን በ25 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዚየም በዛሬው ዕለት... Read more