55.74 F
Washington DC
April 16, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : ነው

Amharic News

በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች በመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ላይ የተፈጠረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት እየተሰራ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ላይ የተፈጠረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየሰሩ መሆኑን የኦሮሚያ እና ደቡብ...
Amharic News

“ሕዝብን ከሕዝብ ለማባላት የሚደረግ ጥረት ተቀባይነት የለውም፤ እኛን እየወጋን ያለው የተቀናጀ፣ የታጠቀና የተደራጀ ኀይል ነው” የቀወት ወረዳ ነዋሪዎች

admin
“ሕዝብን ከሕዝብ ለማባላት የሚደረግ ጥረት ተቀባይነት የለውም፤ እኛን እየወጋን ያለው የተቀናጀ፣ የታጠቀና የተደራጀ ኀይል ነው”የቀወት ወረዳ ነዋሪዎችባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ)...
Amharic News

“ከዚህ በኋላ ህወሓት ማለት በነፋስ የተበተነ ዱቄት ነው” ጠ/ሚ/ር ዐቢይ

admin
ዛሬ (ማክሰኞ) በተካሄደው 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሰጡት ማብራሪያ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች...
Amharic News

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሕጋዊ ሰውነት እንዲኖረው ምክክር እየተደረገ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሕጋዊ ሰውነት ኖሮት ነጻና ገለልተኛ ተቋም ሆኖ እንዲንቀሳቀስ ምክክር እየተደረገ ነው።...
Amharic News

“የአማራና የኦሮሞ ህዝብ አንድ ነው” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት

admin
“የአማራና የኦሮሞ ህዝብ አንድ ነው” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤትባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳይ...
Amharic News

“ያለማስክ መንቀሳቀስ ጠጥቶ እንደማሽከርከር ነው” የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ የኮቪድ 19 ሁኔታ ዙሪያ የጤና ሚኒስቴርና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር...
Amharic News

“በአማራ ላይ የሚደርሰው ሰቆቃ የሚቆምበት መቸ ነው?” የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት

admin
“በአማራ ላይ የሚደርሰው ሰቆቃ የሚቆምበት መቸ ነው?” የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ...
Amharic News

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ በአገሪቷ ላይ የተከፈተውን ያልተገባ ጫና ለመመከት እየሰራ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በአገሪቷ ላይ የተከፈተውን ተገቢ ያልሆነ ጫና ለመመከት ጥረት...
Amharic News

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሳምንት ከመጋቢት 15 ጀምሮ ሊካሄድ ነው፡፡

admin
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሳምንት ከመጋቢት 15 ጀምሮ ሊካሄድ ነው፡፡ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተበሰረበት መጋቢት...
Amharic News

ካናዳ 132 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ለአየር ንብረት ለውጥ ፈንድ ልታበረክት ነው፡፡

admin
ካናዳ 132 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ለአየር ንብረት ለውጥ ፈንድ ልታበረክት ነው፡፡ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአነስተኛ የካርበን ልቀት ላይ የተመሰረተ...
Amharic News

መወገድ ያለባቸው የመንግስት ሀብቶች ንብረት ምዝገባ ሊካሄድ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ መወገድ ያለባቸው የመንግስት ንብረት ምዝገባ ከሚያዝያ 4 እስከ ሚያዝያ 8 ቀን 2013...
Amharic News

አፍሪካ ለዓለም ሰላም መስፍን የድርሻዋን እየተወጣች  ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ986ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሰላምና ፀጥታ ጥበቃ ም/ቤት የበይነ መረብ...
Amharic News

በደንገጎ አካባቢ በ10 ሚሊየን ብር ወጪ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ፕሮጀክት እየተካሄደ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሀረማያ ወረዳ ደንገጎ አካባቢ ለሚካሄድ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ፕሮጀክት 10 ሚሊየን ብር ተመድቦ እየተሰራ...
Amharic News

“የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በከፈለው መስዋዕትነት ኢትዮጵያን ከብተና ያዳነ ኃይል ነው” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር

admin
“የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በከፈለው መስዋዕትነት ኢትዮጵያን ከብተና ያዳነ ኃይል ነው” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድርአገኘሁ ተሻገርባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል...
Amharic News

በየመን በአደጋ ከሞቱት ሰዎች ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ማንነት ለማወቅ እየተሰራ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን እስር ቤት ውስጥ በተነሳ አመፅና የእሳት አደጋ ከሞቱት ሰዎች መካከል ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ማንነት ለማወቅ እየተሰራ ነው...
Amharic News

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው፡፡

admin
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው፡፡ ባለፉት 7 ቀናት (ከየካቲት 29 – መጋቢት 05/2013) ሲታይ * ከ 49 ሽህ 326 ምርመራዎች 9 ሽህ...
Amharic News

የቅዱስ ላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የጥገና ጥናት፣ ውጤትና ዝርዝር አሠራር ለማኅበረሰቡ ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ነው፡፡

admin
የቅዱስ ላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የጥገና ጥናት፣ ውጤትና ዝርዝር አሠራር ለማኅበረሰቡ ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) በውይይቱ የቅዱስ ላልይበላ ውቅር...
Amharic News

“በሚቀጥሉት አስርት ዓመታት ሁሉም ዞኖች የራሳቸው የሬዲዮ ማሰራጫ እንዲኖራቸው ታቅዶ እየተሠራ ነው” የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሙሉቀን ሰጥየ

admin
“በሚቀጥሉት አስርት ዓመታት ሁሉም ዞኖች የራሳቸው የሬዲዮ ማሰራጫ እንዲኖራቸው ታቅዶ እየተሠራ ነው” የአማራ ብዙኃንመገናኛ ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሙሉቀን ሰጥየባሕር ዳር፡...
Amharic News

ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን መኖር የሚችል ማሰብ ያቆመ ብቻ ነው! – አምባቸው ደጀኔ

admin
Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን መኖር...
Amharic News

“የኢትዮጵያ መንግስት የሱዳን ተቃዋሚዎችን ይረዳል” የሚለው መረጃ መሰረተ ቢስ ነው- አምባሳደር ይበልጣል

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ሱዳን ለሚገኙ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የትግራይን ክልል...
Amharic News

በትግራይ ክልል ለተፈጠረው ሰብዓዊ ቀውስ ተጠያቂው ህወሃት ነው ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ሰነድ አረጋገጠ፡፡

admin
በትግራይ ክልል ለተፈጠረው ሰብዓዊ ቀውስ ተጠያቂው ህወሃት ነው ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ሰነድ አረጋገጠ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 01/2013 ዓም (አብመድ) ትግራይን ሲመራ የነበረው...
Amharic News

በትግራይ ለተፈጠረው ሰብዓዊ ቀውስ ተጠያቂው ህወሓት ነው – የተመድ የልማት ፕሮግራም ሰነድ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለተፈጠረው ሰብዓዊ ኪሳራና አለመረጋጋት ኃላፊነቱን የሚወስደው ትግራይን ሲመራ የነበረው ህወሓት እንደሆነ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት...
Amharic News

«የሱዳን ሕዝብ አልሲሲን የተቃወማቸው ግብጽ ፍላጎቷን በሱዳን ለማስፈጸም እያሴረች መሆኑን በመገንዘብ ነው» አቶ ሀሊ ያሂያ ሱዳናዊ የሚዲያ ባለሙያና የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኝ

admin
«የሱዳን ሕዝብ አልሲሲን የተቃወማቸው ግብጽ ፍላጎቷን በሱዳን ለማስፈጸም እያሴረች መሆኑን በመገንዘብ ነው» አቶ ሀሊ ያሂያ ሱዳናዊ የሚዲያ ባለሙያና የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኝ ባሕር ዳር፡ መጋቢት...
Amharic News

“የኢትዮጵያ መንግሥት የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝብ መብቶች ኮሚሽን ከኢሰመኮ ጋር በመተባበር በትግራይ ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እንዲያጣራ ፈቃደኛ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

admin
“የኢትዮጵያ መንግሥት የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝብ መብቶች ኮሚሽን ከኢሰመኮ ጋር በመተባበር በትግራይ ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እንዲያጣራ ፈቃደኛ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር: የካቲት...
Amharic News

“አንድነት ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ በዋሽንግተን ዲሲና በኒውዮርክ ግዛቶች ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ ነው፡፡

admin
“አንድነት ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ በዋሽንግተን ዲሲና በኒውዮርክ ግዛቶች ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) “አንድነት ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ ነገና...
Amharic News

አቶ ስብሀት ነጋን ጨምሮ እስር ላይ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ተገቢ በሆነ መንገድ እየተስተናገዱ ነው – ኮሚሽኑ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ እስር ላይ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ተገቢ በሆነ መንገድ እየተስተናገዱ መሆኑን...
Amharic News

“ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ሕግን የጣሰ ነው” ምሁራን

admin
“ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ሕግን የጣሰ ነው” ምሁራን ባሕር ዳር፡ የካቲት 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ...
Amharic News

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የማቋቋሚያ፣ የስልጣንና ተግባር መወሰኛ ረቂቅ አዋጅ የውሳኔ ሀሳብ ለምክር ቤቱ ሊቀርብ ነው፡፡

admin
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የማቋቋሚያ፣ የስልጣንና ተግባር መወሰኛ ረቂቅ አዋጅ የውሳኔ ሀሳብ ለምክር ቤቱ ሊቀርብ ነው፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) አማራ ብዙኃን መገናኛ...
Amharic News

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን  ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን 

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ   ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም የዓለም አቀፍ የድንበር ተሸጋሪ ወንዞች...
Amharic News

“መሪነት ለሴቶች የተለየ ጥበብ ነው” ወይዘሮ ንፁህ ሽፈራው

admin
“መሪነት ለሴቶች የተለየ ጥበብ ነው” ወይዘሮ ንፁህ ሽፈራው ባሕር ዳር፡ የካቲት 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) ዛሬ በዓለም ለ110ኛ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ...