60.84 F
Washington DC
February 24, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : ነው

Amharic News

ከባሕር ዳር-ጢስ ዓባይ የአስፋልት መንገድ ግንባታ በወሰን ማስከበር ችግር ግንባታው እየተጓተተ ነው፡፡

admin
ከባሕር ዳር-ጢስ ዓባይ የአስፋልት መንገድ ግንባታ በወሰን ማስከበር ችግር ግንባታው እየተጓተተ ነው፡፡ ባሕር ዳር ፡ የካቲት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) አቶ ጌታሰው ብርሃኑ የሚኖሩት በባሕር ከተማ...
Amharic News

በቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ451 ሚሊየን ዶላር በጀት በስድስት ክልሎች በሚተገበር የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ነጥብ 5...
Amharic News

“አይቆረጠም የድንጋይ ቆሎ ፣ አይወረወር የእሳት አለሎ ፣ ፍቅሩን ነው እንጂ ጠቡን ማን ችሎ”

admin
“አይቆረጠም የድንጋይ ቆሎ አይወረወር የእሳት አለሎ ፍቅሩን ነው እንጂ ጠቡን ማን ችሎ” ባሕር ዳር ፡ የካቲት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ ምድሩ ያስፈራል፣ ጎዳናው ያደናግራል፣ ጋራው ሸንተረሩ...
Amharic News

በደቡብ ወሎ ዞን በ52 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራ እየተከናወነ ነው፡፡

admin
በደቡብ ወሎ ዞን በ52 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራ እየተከናወነ ነው፡፡ በደሴ ዙሪያ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራዎችም ከክልልና ከዞኖች...
Amharic News

ተንሰራፍቶ የነበረው ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር በተደረገ ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እየቀነሰ ነው – ጉምሩክ ኮሚሽን

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ደረጃ ተንሰራፍቶ የነበረው ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር በተደረገ ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እየቀነሰ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ።...
Amharic News

“ሁለተኛዋ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የሙከራ ሥራዎችን በተሳካ ሁኔታ እያከናወነች ነው” የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

admin
“ሁለተኛዋ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የሙከራ ሥራዎችን በተሳካ ሁኔታ እያከናወነች ነው” የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ባሕር ዳር ፡ የካቲት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ ባለፈው...
Amharic News

የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል የውይይት መድረኮች ሊካሄዱ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች በየደረጃው እንዲፈቱ ለማድረግ እና በቀጣይ በሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ሴቶች ንቁ ተሳታፊ...
Amharic News

የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለልማት ስራዎች 600 ሚሊየን ብር በጀት መድቦ እየተንቀሳቀሰ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በ2013/2014 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚያከናውናቸው የልማት ስራዎችን ለማከናወን የ600 ሚሊየን ብር በጀት...
Amharic News

የእናቶችን ሞት 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ ነው – ጤና ሚኒስቴር

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶችን ሞት 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ‘ኮቪድ-19 በእናቶችና በልጆችና በወጣቶች ስነ...
Amharic News

አድማስ ሁለገብ የገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኀበራት ዩኒዬን ወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ እያደረገ ነው።

admin
አድማስ ሁለገብ የገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኀበራት ዩኒዬን ወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ እያደረገ ነው። ባሕር ዳር፡ የካቲት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) አድማስ ሁለገብ የገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኀበራት...
Latest News

በንዲህ የተገኘ ወዳጅነት እንዴት ውብ ነው?

admin
ተስፋ መስጠቱን እንጂ እምነት መዋረድን እንደሚጨምር ብዙ ሰው አይገነዘብም። ውርደትን ቀምሶ ማሳለፍ ግን ውሎ ሲያድር የትዝታ ጠባሳ ትቶ ያልፋል።እምነት ስንል ሁለት መልክ አለው። በሰው የሚታመን...
Amharic News

የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች ገለልተኛ የመንግሥት ተቋማት በሚፈጠርበት ሁኔታ በጅግጅጋ ከተማ እየመከሩ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች ገለልተኛና ከፖለቲካ ነጻ የሆኑ የህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በሚፈጠርበት ሁኔታ የሚወያዩበት...
Amharic News

በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ እያዛቡ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያን ገፅታ ለማጠልሸት የሚፈልጉ አካላት ከንቱ ምኞት ነው- በጄኔቫ ተመድ የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ እያዛቡ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ ለማጠልሸት የሚፈልጉ አካላት ከንቱ ምኞት መሆኑን...
Amharic News

“…ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ አይደለም የሚሉ አካላት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ነው” – ዶ/ር ሙሉ ነጋ

admin
ጁንታው ትግራይን ለ፴ ዓመታት ያስተዳደረው በሴፍቲ ኔት ነው በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ እንዳልሆነ ተደርጎ የሚናፈሰው ወሬም ከእውነት የራቀ ነው አሉ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና...
Amharic News

በደቡብ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ  ነው -የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ  መሆኑን የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር...
Amharic News

ኢንተርፖል፤ የህወሃት ሳምሪዎች የማይካድራ ጭፍጭፋ ከቦኮሃራም የከፋ ነው

admin
በማይካድራ ሳምሪ በተሰኙ የተደራጁ ወጣቶች የተፈጸመው የጅምላ ጭፍጨፋ ቦኮሀራም ናይጄሪያ ላይ በተመሳሳይ ወር ከፈፀመው ወንጀል የበለጠ እንደሆነ ኢንተርፖል አስታወቀ። ዓለም አቀፉ የፖሊስ ትብብር ተቋም ኢንተርፖል...
Amharic News

ባቡሩ ሠገረ፣ ስልኩም ተናገረ ፣ ምኒልክ መልአክ ነው ልቤ ጠረጠረ።

admin
ባቡሩ ሠገረ፣ ስልኩም ተናገረ፣ ምኒልክ መልአክ ነው ልቤ ጠረጠረ። ባሕር ዳር፡ የካቲት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) “የጭቆና ትርክት መነሻውም መድረሻውም የበታችነት ስሜት ነው፤ ምኒልክ ጠል ብሔርተኞች...
Amharic News

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኮሮናን በመከላከል ምርት እንዳይስተጓጎል ያደረገው ጥረት ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ነው – የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኮሮናን በመከላከል የምርት ሂደቱ እንዳይስተጓጎል እያደረገ ያለው ጥረት ለሌሎችም ተቋማት ምሳሌ እንደሚሆን በህዝብ ተወካዮች...
Amharic News

ለምርት ዘመኑ  ከ18 ሚሊየን 100ሺህ  ኩንታል በላይ  የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየተሰራ ነው- ግብርና ሚኒስቴር

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ደረጃ ለ2013/2014 የምርት ዘመን በግብአትነት የሚውል ከ18 ሚሊየን 100ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ በትኩረት እየተሰራ...
Amharic News

ከ750 በላይ የቀድሞ የሕወሃት ልዩ ሃይል፣ ፖሊስና ሚሊሻ አባላት ከተሐድሶ ስልጠና በኋላ ወደየ አካባቢያቸው ሊመለሱ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ750 በላይ የቀድሞ የሕወሃት ልዩ ሃይል፣ ህዝባዊ ፖሊስና ሚሊሻ አባላት ከተሐድሶ ስልጠና በኋላ ወደየ አካባቢያቸው...
Amharic News

ዘ ኢኮኖሚስት የተባለ ጋዜጣ የኢትዮጵያ መንግሥት “ረሃብን እንደ መሣሪያ እየተጠቀመበት ነው” በሚል ያወጣውን ዘገባ የተሳሳተ እንደሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡

admin
ዘ ኢኮኖሚስት የተባለ ጋዜጣ የኢትዮጵያ መንግሥት “ረሃብን እንደ መሣሪያ እየተጠቀመበት ነው” በሚል ያወጣውን ዘገባ የተሳሳተ እንደሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር...
Amharic News

ክቡር ገና በመጪው ምርጫ ኢዜማን ወክለው ለአዲስ አበባ ምክር ቤት በዕጩ ተወዳዳሪነት ሊቀርቡ ነው

admin
– የኢዜማ መሪ እና ምክትላቸው ለተወካዮች ምክር ቤት ለመወዳደር ነገ በየምርጫ ወረዳዎቻቸው ይፎካከራሉ  በተስፋለም ወልደየስ የቀድሞው የኢትዮጵያ እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት ፕሬዘዳንት የነበሩት አቶ...
Amharic News

ኢትዮጵያን ወደ ሚፈለገው ደረጃ ለማድረስ የሙሉ ፕሮፌሰሮች ድርሻና ኃላፊነት ከፍተኛ ነው – ፕሮፌሰር አፈወርቅ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሮፌሰሮች ምክር ቤት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ “ምሁራኖቻችን ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ግቦች” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው፡፡...
Amharic News

71 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶችና የህክምና ግብዐቶች ወደ ትግራይ ተልከው እየተሰራጩ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር፣ ኤጀንሲዎቹ እና የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ከሰብዓዊና ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል ድጋፍ...
Amharic News

ግልገል ጊቤ II የኃይል ማመንጫ ቀልጣፋ የጥገና አሰራርን ለመፍጠር የዲጂታል መፍትሄዎች ሊተገብር ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግልገል ጊቤ II የውሃ ኃይል ማመንጫ ይበልጥ ቀልጣፋ የጥገና እቅድ ለመተግበር የሚያስችለውን የቮይዝ ሃይድሮ ዲጂታል መፍትሄዎችን ሊተገብር...
Amharic News

ፍላጎትና ጥረት ካለ ሰላምና መረጋጋትን መፍጠር እንደሚቻል የሶማሌ ክልል ማሳያ ነው – የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍላጎትና ጥረት ካለ ሰላምንና መረጋጋትን መፍጠር እንደሚቻል የሶማሌ ክልል ማሳያ መሆኑን የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት...
Amharic News

በትግራይ ክልል ‘ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ አይደለም’ የሚሉ አካላት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት አስበው ነው – ዶክተር ሙሉ ነጋ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ እንዳልሆነ የሚናገሩ አካላት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት አስበው ነው ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ...
Amharic News

“የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ከሀገር ውስጥ ጎብኝዎች ከፍተኛ ገቢ ማግኘት እንደሚቻል ትምህርት የተወሰደበት ነው” የጎንደር ከተማ አስተዳደር

admin
“የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ከሀገር ውስጥ ጎብኝዎች ከፍተኛ ገቢ ማግኘት እንደሚቻል ትምህርት የተወሰደበት ነው” የጎንደር ከተማ አስተዳደር ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣የሳይንስና...
Amharic News

ኢትዮጵያን ከኤርትራ የአሰብ ወደብ ጋር የሚያስተሳስረው  የሜሎዶኒ መገንጠያ – ማንዳ – ቡሬ  የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከኤርትራ የአሰብ ወደብ ጋር የሚያስተሳስረው የሜሎዶኒ መገንጠያ – ማንዳ – ቡሬ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው። በነገው...
Amharic News

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እየቀረበ ነው- የሰላም ሚኒስቴር

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ የሀገራችን ክፍል የህግ ማስከበር ሂደት ከተጠናቀቀ ወዲህ ምግብ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች እና የሕክም አቅርቦቶችን የያዘ የሰብዓዊ...