Amharic Newsየኢትዮጵያን የአለም አቀፍ ኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ደረጃን ለማሻሻል የዩኒቨርሲቲዎችን ሙሉ አቅም መጠቀም እንደሚገባ ተገለፀadminFebruary 23, 2021 February 23, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የኢትዮጵያን የአለም አቀፍ ኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ደረጃን ለማሻሻል የዩኒቨርሲቲዎችን ሙሉ አቅም መጠቀም እንደሚገባ ተገለፀ። የኢኖቬሽንና... Read more
Amharic Newsበይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበርያ ኢንዱስሪ ፓርክ የተሰማሩ ባለሀብቶች ከማህበራት ጋር ትስስር መፍጠራቸው ተገለፀadminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበርያ ኢንዱስሪ ፓርክ የውጭ ምንዛሪ ግኝት ላይ የሚኖረው አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው ተባለ፡፡... Read more
Amharic Newsመንግስት ለነዳጅ 24 ቢሊየን ብር ባለፉት ሁለት ዓመታት ድጎማ ማድረጉ ተገለፀadminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት አመት የጥር ወር የነዳጅ ዋጋ ላይ መጠነኛ ክለሳ ማድረጉን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአለም... Read more
Amharic Newsበአማራ ክልል የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት እጥረትን ለመቅረፍ እንደሚሰራ ተገለፀadminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተደጋጋሚ የሚታየውን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት እጥረት ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር የአማራ ክልል ንግድና ገቢያ... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ እስካሁን ድረስ 45 ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን እንዳስገቡ ተገለፀ፡፡adminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ እስካሁን ድረስ 45 ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን እንዳስገቡ ተገለፀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው... Read more
Amharic Newsመቐለን ጨምሮ የብር ቅያሪ ከተጀመረ 14 ቀናት ባለፋቸው የትግራይ ከተሞች አገልግሎቱ መጠናቀቁ ተገለፀadminJanuary 25, 2021 January 25, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሕግ የማስከበር ዘመቻ ምክንያት የተቋረጠው የብር ቅያሪ ሥራ ከታህሣሥ 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ለ14 ቀን... Read more
Amharic Newsየሮቤ – ጋሴራ – ጊኒር የመንገድ ስራ ግንባታ መዘግየቱ ተገለፀadminJanuary 25, 2021 January 25, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሮቤ – ጋሴራ – ጊኒር የመንገድ ስራ ፕሮጀክት በከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በመስክ የስራ ቅኘት ተገመገመ።... Read more
Amharic Newsበዳያስፖራው 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ወደ ሀገር ቤት መላኩ ተገለፀadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ማኔጅመንት የ2013 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በግምገማ መድረኩ ላይ የኤጀንሲው... Read more
Amharic Newsበደቡብ ክልል የምርጥ ዘር ፍላጎትን ለማሟላት ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀadminJanuary 18, 2021 January 18, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ምርጥ ዘር አቅርቦት ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በዱራሜ ከተማ ተካሂዷል። በዚህ ወቅትም በደቡብ ክልል ለበልግም ሆነ... Read more
Amharic Newsየንግዱ ማህበረሰብ ህግን አክብሮ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲንቀሳቀስ የከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀadminJanuary 16, 2021 January 16, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግዱ ማህበረሰብ በህግን አክብሮ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲንቀሳቀስ የከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ... Read more
Amharic Newsለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሁሉም ክልሎች የፀጥታና ደህንነት ድክመትና ጥንካሬ መለየቱ ተገለፀadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ የፀጥታና ደህንነት ችግር እንዳያጋጥም ከወዲሁ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ። ክልሎችና ከተማ... Read more