65.21 F
Washington DC
May 10, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : ተወያዩ

Amharic News

ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጀፍሪ...
Amharic News

አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዱዋሂር ዱልካማል ጋር...
Amharic News

አምባሳደር መለስ ዓለም ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪቼል ኦማሞ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪቼል ኦማሞ...
Amharic News

ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር አሊስተር ሚሲፔል ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ...
Amharic News

አቶ ደመቀ ከተመድ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምስራቅ አፍሪካ ተጠሪ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምስራቅ...
Amharic News

አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት ከኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር  አለምፀሃይ መሰረት ከዩጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ኦርየም ኦከሎ ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም መንግስት...
Amharic News

ወ/ሮ ጽዮን ተክሉ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልዑክ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ጽዮን ተክሉ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። ልዑኩ...
Amharic News

አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት  ሪክ ማቻር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ሪክ ማቻር ጋር በሁለትዮሽና አካባቢያዊ...
Amharic News

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የአሜሪካን ተራድኦ ድርጅት  ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የአሜሪካን ተራድኦ ድርጅት (USAID Ethiopia) ሚሽን ዳይሬክተር  ሾን ጆንስ...
Amharic News

አቶ ደመቀ መኮንን በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከተመራው የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአውሮፓ ህብረት...
Amharic News

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከአለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከአለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ዶክተር እስቴቨን ዌሬ ኦማሞ ጋር...
Amharic News

አምባሳደር አለምፀሀይ መሰረት ከዩጋንዳ መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት ከዩጋንዳ የመከላከያ ሚኒስትር  አዶልፍ ካሳይጃ ጋር በሁለትዮሽ እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት...
Amharic News

አቶ ደመቀ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ በሱዳንና ደቡብ ሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛን ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን በሱዳንና ደቡብ ሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ...
Amharic News

አቶ ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ 

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ሳሚ ጀሚል አብዱላህ...
Amharic News

የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ በደቡብ ሱዳን ከተሰማሩ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሻለቆች ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ በደቡብ ሱዳን ጁባ ፣ ቦር እና ያምቢዮ አካባቢዎች...
Amharic News

አቶ ደመቀ መኮንን  በተለያዩ አገራት ከተሾሙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ጋር  ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን  በቅርቡ በተለያዩ አገራት ከተሾሙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ጋር  ውይይት አካሄዱ።...
Amharic News

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከካናዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከካናዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ጋርኒው...
Amharic News

የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ፡፡

admin
የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ፡፡ ባሕር ዳር ፡ የካቲት 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ...
Amharic News

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሐም በላይ ከቻይና አምባሳደር ዥአኦ ዢህሁ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ የኢትዮ ቻይናን በይነ መንግስታዊ...
Amharic News

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩ ኤስ አይ ዲ) ዋና ዳይሬክተር ሼን ጆንስ እና በኢትዮጵያ...
Amharic News

ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ዋና ዳይሬክተር ቼፕቶ አሞስ ኪፕሮኖህ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በትብብር የሚከናወኑ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ ከዋና ዳይሬክተሩ ቼፕቶ...
Amharic News

አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮችና ከሀገራቱ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮችና ከሀገራቱ ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ...
Amharic News

የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ጋር በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ኤሪክ ሀበር ጋር በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ አቶ...
Amharic News

አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ምክር ቤት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ምክር ቤት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ኮንስታንቲን ኮሳቼቭ...
Amharic News

ኢትዮጵያ እና እስራኤል በፋርማሲዩቲካል እና አይሲቲ ዘርፍ በጋራ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ በኢትዮጵያ እና ብሩንዲ የእስራኤል አምባሳደር...
Amharic News

የግብርና ሚኒስትሩ ከአልቪማ ፉድ ኮምፕሌክ ባለቤት ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን በኢትዮጵያ ፓስታን በማምረት ወደ ውጭ ከሚልኩት የጂቡቲው ባለሀብት አቶ ዲሬ አሊ ጋር...
Amharic News

አምባሳደር ይበልጣል በሱዳን ከኖርዌይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የኖርዌይ አምባሳደር ቴሬዝ ሎክን ህዜል ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደሩ ከአምባሳደር ቴሬዝ ሎክን ህዜል ጋር በትግራይ...
Amharic News

አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል...
Amharic News

አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ በታንዛኒያ ከሱዳን ኤምባሲ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫውን ታንዛኒያ ካደረገው የሱዳን ኤምባሲ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያይተዋል፡፡...
Amharic News

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ያፓራክ አለፐ ጋር ተወያዩ፡፡...