51.91 F
Washington DC
May 13, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : ተካሄደ

AMHRA MEDIA

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ማርቆስ ከተማ ተካሄደ።

admin
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ማርቆስ ከተማ ተካሄደ። source...
Amharic News

በመዲናዋ ለተማሪዎች ፣ለመምህራንና ለትምህርት ዘርፍ አመራሮች የሽልማት እና የእውቅና መርሐግብር ተካሄደ 

admin
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ10ኛ እና 12 ኛ ክፍል ተማሪዎች ፣መምህራንና የትምህርት ዘርፍ አመራሮች...
Amharic News

በይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን  በህግና ስርዓት ማዕቀፍ ውስጥ ሆነው የሚገዙበት ረቂቅ መመሪያ ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን  በህግና ስርዓት ማዕቀፍ ውስጥ ሆነው የሚገዙበት ረቂቅ መመሪያ ዙሪያ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን...
Amharic News

የድምፅ መስጫ ወረቀት የህትመት ቅደም ተከተል ሎተሪ ስነ-ስርዓት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጫ ወረቀት ቅደም ተከተል ሎተሪ የማውጣት ስነስርዓት ተካሂዷል፡፡ በ6ኛው አጠቃላይ...
Amharic News

በኮሎራዶ ግዛት የጁንታው ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ክህደት የሚያወግዝ  ሰልፍ ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኮሎራዶ ግዛት ዴንቨር ከተማ ኢትዮጵያውያን እና  ኤርትራውያን የጁንታው ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ክህደት የሚያወግዝ  ሰላማዊ ሰልፍ...
EBC

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት አገር አቀፍ የመምህራን ምስጋናና እውቅና አሠጣጥ በአዲስ አበባ ተካሄደ|

admin
የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት አገር አቀፍ የመምህራን ምስጋናና እውቅና አሠጣጥ በአዲስ አበባ ተካሄደ #ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation source...
Amharic News

ወጣቱ የራሱን ጉዳይ በራሱ መወሰን የሚችልበት የወጣቶች ካውንስልን ለመመስረት ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ወጣቱ የራሱን ጉዳይ በራሱ መወሰን የሚችልበት ሀገር አቀፍ የወጣቶች ካውንስልን ለመመስረት ውይይት ተካሄደ፡፡ በዚሁ ወቅት የሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ...
Amharic News

የህዳሴው ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ የደን ምንጣሮ ለማከናወን የሳይት ርክክብ ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ ሁለተኛ ዙር የደን ምንጣሮ ለማከናወን ዛሬ በአሶሳ ከተማ የሳይት ርክክብ ተካሄደ፡፡ ርክክቡን...
Amharic News

የፓለቲካ ፓርቲዎች የኘሮግራም ማስተዋወቅና የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብር በጎንደር ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የብልፅግና፣ እናትና አብን ፓርቲዎች የኘሮግራም ማስተዋወቅና የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብር በጎንደር ከተማ ተካሄደ፡፡ የአማራ ብልፅግና ፖርቲ የአራቱ ጎንደር...
Amharic News

“ከኢትዮጵያ ወደ እየሩሳሌም” በሚል ርዕስ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኢየሩሳሌም ከተማ ከሚገኘው የፖሊሲ ጥናት ተቋም ጋር በመተባበር “ከኢትዮጵያ ወደ እየሩሳሌም” በሚል ርዕስ የበይነ...
Amharic News

በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ የህዝብ ለህዝብ የሰላም ኮንፈረንስና የእርቅ ስነ-ስርዓት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ የህዝብ ለህዝብ የሰላም ኮንፈረንስና የእርቅ ስነ-ስርዓት ተካሄደ በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም...
Amharic News

ከ50 ሺህ በላይ ሴቶች ተሳታፊ የሆኑበት ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በመስቀል አደባባይ ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /ማርች 8/ በማስመልከት ከ50 ሺህ በላይ ሴቶች ተሳታፊ የሆኑበት ከተማ አቀፍ የአካል...
Amharic News

የሴቶች ቀንን በማስመልከት በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክር የፓናል ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /ማርች 8/ በማስመልከት በይነ ትውልድ በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለዉን ግንኙነት የሚያጠነክር የፓናል...
Amharic News

“የሴቶች ተሣትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል በጋምቤላ የሴቶች የምክክር መድረክ ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሴቶች ተሣትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል በጋምቤላ ብልጽግና ፓርቲ የተዘጋጀ የሴቶች የምክክር መድረክ...
Amharic News

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የሚደግፍ ሰልፍ በኮንሶ ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና እየተመዘገበ ላለው ለውጥ አጋርነታችን የሚያሳይ የድጋፍ ሠልፍ...
Amharic News

በሲዳማና ኦሮሚያ አጎራባች አካባቢዎች ዘላቂ ሠላምና ልማትን ለማጠናከር የሚያግዝ የጋራ ምክክር ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት፣ ዘላቂ ሠላምና ልማትን ለማጠናከር የሚያግዝ የጋራ ምክክር መድረክ በቦንሣ-...
Amharic News

በቻይና በትምህርት ላይ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቻይና በትምህርት ላይ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር በትግራይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ በኢትዮ-...
Amharic News

በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም  የሚዘረጉ  የመንገድ ልማት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም  የሚዘረጉ  የመንገድ ልማት መርሃ-ግብር ፣ የክልሎች ሚና...
Amharic News

በመዲናዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ...
Amharic News

የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር  ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ፣...