63.52 F
Washington DC
May 6, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : ተባለ

Amharic News

ለምርጫው ስኬታማነት ጋዜጠኞች ሙያዊ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ ይገባል ተባለ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስተኛው ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ስኬታማነት ጋዜጠኞች ሙያዊ ስነ ምግባርን በማክበር ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን...
Amharic News

በነዳጅ ማደያዎች የሚታዩ ሰልፎችን ለማስቀረት እየተሰራ ነው ተባለ

admin
አዲስ አባባ ፣ ሚያዚያ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች ባሉ የነዳጅ ማደያዎች የሚስተዋሉ ሰልፎችን ለማስቀረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተለይም በአዲስ...
Amharic News

በሀረሪ ክልል የኦሮሞን የስነ-ፅሁፍና ስነ-ጥበብ ከማሳደግ አንፃር በትኩረት ሊሰራ ይገባል ተባለ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ የኦሮሞን ስነ-ጥበብና ስነፅሁፍ ማሳደግ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ከባለድርሻ አካላት...
Amharic News

ከተሞች በሁለተናዊ መስኮች ድርሻቸውንና እድገታቸውን ለማፋጠን በእቅድ የተመሩ ሊሆኑ ይገባል ተባለ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከዩ ኤን ሀቢታት ጋር በመተባበር በክልላዊ ስፓሻል ልማት ዝግጅት የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት...
Amharic News

በዓለም ላይ በህገ-ወጥ መንገድ የተገኘ ገንዘብን ሕጋዊ በማስመሰል ከ800 ቢሊየን እስከ 2 ትሪሊየን ይመዘበራል ተባለ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጄኔቫ የደህንነት ዘርፍ አስተዳደር ማዕል ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መርማሪዎችና ለኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ለአራት...
Amharic News

ቀደምት የስልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለአገራዊ ብልፅግና ጥቅም ላይ ማዋል ይገባል ተባለ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊያን ቀደምት የስልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለአገራዊ ብልፅግና ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ የሕዝብና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች ተናገሩ። የሕዝብ...