Amharic Newsየአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ከ6 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀadminFebruary 14, 2021 February 14, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 6ሺህ 891 ተማሪዎች አስመረቀ ። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ... Read more
Amharic Newsየጋምቤላ መምህራን ትምህርና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 2496 ተማሪዎችን አስመረቀadminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ መምህራን ትምህርና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ሁለት ሺህ 496 ተማሪዎችን ዛሬ አስመረቀ።... Read more
Amharic Newsየተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ – Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.CadminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ቀብሪ ደሀር ፣ ወለጋ እና አርሲ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ፡፡ ጅማ ዩኒቨርስቲ እና ወለጋ ዩኒቨርሲቲ... Read more
Amharic Newsአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ4 ሺህ 858 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀadminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ33ኛ ጊዜ ከ4 ሺ ህ858 በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ ፣በሁለተኛ ድግሪና በሶስተኛ ድግሪ መርሃ... Read more
Amharic Newsበደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባዉ የሃይሌ ሚናስ አዳሪ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀምሯል፡፡adminJanuary 25, 2021 January 25, 2021 በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባዉ የሃይሌ ሚናስ አዳሪ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀምሯል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሃይሌ ሚናስ አካዳሚ በ2010... Read more
Amharic Newsአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት... Read more