Amharic Newsዓመታዊ የተሽከርካሪ ፈቃድ ማደሻ /ቦሎ/ ክፍያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ሊፈፀም ነውadminMarch 4, 2021 March 4, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዓመታዊ የተሽከርካሪ ፈቃድ ማደሻ ክፍያ ለመሰብሰብ ከመንገድ ፈንድ ጽህፈት ቤት ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመadminFebruary 20, 2021 February 20, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ከመንግስት... Read more
Amharic Newsዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ዋና ዳይሬክተር ቼፕቶ አሞስ ኪፕሮኖህ ጋር ተወያዩadminFebruary 17, 2021 February 17, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በትብብር የሚከናወኑ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ ከዋና ዳይሬክተሩ ቼፕቶ... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንዳንድ የአገልግሎት ዘርፎች ላይ የዋጋ ማሻሻያ አደረገadminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2013(ኤፍ በ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንዳንድ የአገልግሎት ዘርፎች ላይ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል። ባንኩ ማሻሻያ ያደረገው በብድር ወለድ ምጣኔና በዓለም አቀፍ... Read more
Amharic Newsየኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እና የፌደራል መሬት ባንክ ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙadminJanuary 28, 2021 January 28, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እና የፌደራል መሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬዉ እለት ተፈራርመዋል፡፡... Read more
Amharic Newsዓለም ባንክ ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የጀመረቻቸውን ሥራዎች መደገፉን እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡adminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የጀመረቻቸውን ሥራዎች መደገፉን እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ... Read more
Amharic Newsየዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የተጀመሩ ስራዎችን መደገፋን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራሮች በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኢኖቬሽንና... Read more