Amharic Newsበግማሽ ዓመቱ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ 208 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደሥራ መግባታቸውን የሱማሌ ክልል አስታወቀ፡፡adminFebruary 24, 2021 February 24, 2021 በግማሽ ዓመቱ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ 208 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደሥራ መግባታቸውን የሱማሌ ክልል አስታወቀ፡፡ የዘርፉን ማነቆ ለመፍታትም ከ1 ሺህ 200 ኪሎ... Read more
Amharic Newsጁንታው የህወሓት ቡድን በመሰረተ ልማት ላይ ባደረሰው ጉዳት ሃገሪቱ ከአገልግሎት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ አጥታለችadminFebruary 10, 2021 February 10, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው የህወሓት ቡድን በፈፀመው የሀገር ክህደት ወንጀል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኙ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ... Read more
Amharic Newsበማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ተመደበadminJanuary 28, 2021 January 28, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው አገሪቱ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መመደቡን የፌዴራል... Read more
Amharic Newsበአማራ ክልል በአፈር አሲዳማነት በየዓመቱ ከስንዴ ምርት 3 ቢሊየን የሚደርስ ብር እንደሚታጣ ተገለጸadminJanuary 28, 2021 January 28, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአማራ ክልል በአፈር አሲዳማነት በየዓመቱ ከስንዴ ምርት ብቻ እስከ 3 ቢሊዮን ብር የሚገመት ገንዘብ እንደሚታጣ ተገለጸ፡፡ በክልሉ አጠቃላይ ከሚታረሰው... Read more
Amharic Newsመንግስት ለነዳጅ 24 ቢሊየን ብር ባለፉት ሁለት ዓመታት ድጎማ ማድረጉ ተገለፀadminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት አመት የጥር ወር የነዳጅ ዋጋ ላይ መጠነኛ ክለሳ ማድረጉን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአለም... Read more
Amharic Newsበዓለም ላይ በህገ-ወጥ መንገድ የተገኘ ገንዘብን ሕጋዊ በማስመሰል ከ800 ቢሊየን እስከ 2 ትሪሊየን ይመዘበራል ተባለadminJanuary 25, 2021 January 25, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጄኔቫ የደህንነት ዘርፍ አስተዳደር ማዕል ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መርማሪዎችና ለኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ለአራት... Read more
Amharic Newsበ2.1 ቢሊየን ብር የሚገነባው የዋቤ ድልድይ -አጋርፋ -አሊ ከተማ የመንገድ ፕሮጀክት ተጎበኘadminJanuary 24, 2021 January 24, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሌና የአርሲ ዞንን በማገናኘት ከማዕከላዊ የሀገራችን ክፍል ጋር የሚያስተሳስረው የዋቤ ድልድይ -አጋርፋ -አሊ ከተማ የመንገድ... Read more
Amharic Newsበዳያስፖራው 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ወደ ሀገር ቤት መላኩ ተገለፀadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ማኔጅመንት የ2013 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በግምገማ መድረኩ ላይ የኤጀንሲው... Read more
Amharic News ለጤናው ዘርፍ ከ21 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጪ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ያስፈላጋል- ዶ/ር ሊያadminJanuary 16, 2021 January 16, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የሚከናወኑ ተግባራት ብቻ ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠር እንደማያስችሉና የባለድርሻ አካላትን ርብርብ እንደሚጠይቁ የጤና ሚኒስቴር... Read more
Amharic Newsበአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረትን ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደወሰዱ ተገለጸ፡፡adminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 በአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረትን ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደወሰዱ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ... Read more