ኢትዮጵያዊ አንድነት በእኩልነት – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider
04/07/2021 የዛሬይቷ ኢትዮጵያ በተሟላ መልኩ የተመሠረተችው በዳግማዊ አጼ ምንሊክ ነበር። ንጉሡም ሥልጣነ መንግሥታቸውንና እምነታቸውን ከውጭ ወረራ ለመከላከል፣ኤርትራን ለኢጣሊያን ጂቡቲን ለፈርንሳይ አሳልፈው በመስጠት፣በምትኩ መድፍና ነፍጥን ተቀብለው፣...