Amharic Newsበአማራ ክልል የቆላ ስንዴን ለማልማት ከታቀደው 24 በመቶው በዘር መሸፈኑን ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡adminFebruary 16, 2021 February 16, 2021 በአማራ ክልል የቆላ ስንዴን ለማልማት ከታቀደው 24 በመቶው በዘር መሸፈኑን ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ የዘር እጥረት ለዕቅዱ አለመሳካት እንደ አንድ ምክንያት ተቀምጧል፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013... Read more
Amharic Newsበአማራ ክልል 7 ከተሞች ወደ ከተማ አስተዳደርነት አደጉ፡፡adminJanuary 28, 2021 January 28, 2021 በአማራ ክልል 7 ከተሞች ወደ ከተማ አስተዳደርነት አደጉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 20/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል መሥተዳደር ምክር ቤት የ7 ከተሞችን ደረጃ ሽግግር አፅድቋል። ምክር... Read more
Amharic Newsበአማራ ክልል በአፈር አሲዳማነት በየዓመቱ ከስንዴ ምርት 3 ቢሊየን የሚደርስ ብር እንደሚታጣ ተገለጸadminJanuary 28, 2021 January 28, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአማራ ክልል በአፈር አሲዳማነት በየዓመቱ ከስንዴ ምርት ብቻ እስከ 3 ቢሊዮን ብር የሚገመት ገንዘብ እንደሚታጣ ተገለጸ፡፡ በክልሉ አጠቃላይ ከሚታረሰው... Read more
Amharic Newsበአማራ ክልል በአፈር አሲዳማነት በየዓመቱ ከስንዴ ምርት ብቻ እስከ 3 ቢሊዮን ብር የሚገመት ገንዘብ ይታጣል፡፡ ሀገሪቱ ደግሞ 9 ቢሊዮን ብር ከምርቱ ታጣለች።adminJanuary 28, 2021 January 28, 2021 በአማራ ክልል በአፈር አሲዳማነት በየዓመቱ ከስንዴ ምርት ብቻ እስከ 3 ቢሊዮን ብር የሚገመት ገንዘብ ይታጣል፡፡ ሀገሪቱ ደግሞ 9 ቢሊዮን ብር ከምርቱ ታጣለች። ባሕር ዳር፡ ጥር... Read more
Amharic Newsበአማራ ክልል የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት እጥረትን ለመቅረፍ እንደሚሰራ ተገለፀadminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተደጋጋሚ የሚታየውን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት እጥረት ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር የአማራ ክልል ንግድና ገቢያ... Read more
Amharic Newsበአማራ ክልል ውስብስብ መሬት ነክ ችግሮችን በቀላሉ ለመምራት፣ ሕገወጥነትን ለመከላከልና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየሠራ መሆኑን ኤጄንሲው አስታወቀ፡፡adminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 በአማራ ክልል ውስብስብ መሬት ነክ ችግሮችን በቀላሉ ለመምራት፣ ሕገወጥነትን ለመከላከልና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየሠራ መሆኑን ኤጄንሲው አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) በመረጃ አያያዝ... Read more
Latest Newsኮስተር ብሎ ለመታገል በአማራ ላይ የተጋረጠውን አደጋና መራሩን እውነት መጋፈጥ ያስፈልጋል…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)adminJanuary 16, 2021 January 16, 2021 Posted by admin | 15/01/2021 | ኮስተር ብሎ ለመታገል በአማራ ላይ የተጋረጠውን አደጋና መራሩን እውነት መጋፈጥ ያስፈልጋል…!!! አቻምየለህ ታምሩ የመተከሉ ፍጅት ዋናው ተጠያቂ የኦሮሙማ ፕሮጀክት... Read more
Amharic Newsበአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረትን ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደወሰዱ ተገለጸ፡፡adminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 በአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረትን ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደወሰዱ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ... Read more