60.78 F
Washington DC
May 16, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : በመዲናዋ

Amharic News

በመዲናዋ ለሚገኙ 828 አርሶ አደሮች እና የአርሶ አደር ልጆች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ተሰጠ

admin
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ለሚገኙ 828 አርሶ አደሮች እና የአርሶ አደር ልጆች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ተሰጠ።...
Amharic News

በመዲናዋ ለተማሪዎች ፣ለመምህራንና ለትምህርት ዘርፍ አመራሮች የሽልማት እና የእውቅና መርሐግብር ተካሄደ 

admin
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ10ኛ እና 12 ኛ ክፍል ተማሪዎች ፣መምህራንና የትምህርት ዘርፍ አመራሮች...
Amharic News

በመዲናዋ ከኮቪድ 19 ጋር በተያያዘ ከልክ በላይ በሚጭኑ ተሽከርካሪዎች ከ1 ሺህ 500 እስከ 500 ብር የሚያስቀጣ አዲስ መመሪያ ወጣ

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ ተፈጻሚ የሚሆን ከኮቪድ 19 ጋር በተያያዘ ከልክ በላይ በሚጭኑ ተሽከርካሪዎች ከ1 ሺህ 500...
Amharic News

በመዲናዋ በህገ ወጥ መልኩ የተከማቸ መድሃኒት ተገኘ

admin
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ሁለት ክፍለ ከተሞች በሕገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ መድሃኒት በቁጥጥር ስር መዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን...
Amharic News

በመዲናዋ ከ314 የግል አሰሪና ሰራተኛ ኤጀንሲዎች ባስመዘገቡት አድራሻ የተገኙት 150 ኤጀንሲዎች ብቻ መሆናቸው ተገለጸ

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መቀመጫቸውን ባደረጉ 314 የግል አሰሪና ሰራተኛ ኤጀንሲዎች ላይ ሲደረግ የነበረው ጥናት ይፋ ሆነ፡፡ ጥናቱ የሰራተኛና ማህበራዊ...
Amharic News

በመዲናዋ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድ ከ1ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና እድሳት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን...
Amharic News

በመዲናዋ ከ274 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ዘመናዊ የእግረኞች መሻገሪያ ድልድዮች ሊገነቡ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ274 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በቀላል ባቡር መስመር እና የቀለበት መንገድ ላይ ዘመናዊ የእግረኞች መሻገሪያ ድልድዮች...
Amharic News

በመዲናዋ የተገነቡ የቀዳማይ ልጅነት እድገት ፕሮግራም የህጻናት መንከባከቢያ ማዕከላት ተመረቁ

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ...
Amharic News

በመዲናዋ ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከልና የአርሶ አደሮችን ዘላቂ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጀ

admin
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሕገ ወጥ የመሬት ወረራን ለማስቅረትና በከተማዋ የሚኖሩ አርሶ አደሮችን ዘላቂ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችል...
Amharic News

በመዲናዋ ለጽዳት ባለሞያዎች ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲዘጋጅ ተወሰነ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) የከተማ የጽዳት ሰራተኞችን ለማመስገን እና ክብር ለመስጠት ልዩ የምስጋና እና የምሳ መርሃግብር ተካሂዷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ...
Amharic News

በመዲናዋ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት በነዳጅ ላይ የታየውን ጭማሪ ከግምት በማስገባት የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት...
Amharic News

በመዲናዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ...
Amharic News

በመዲናዋ ወንጀል እየተፈጸመ ነው በሚል የውጭ ሃገራት ዜጎች ጉዞ እንዳያደርጉ በሚል የተናፈሰው ዜና ነባራዊ ሁኔታውን ያለገናዘበ ነው – ፖሊስ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወንጀል በስፋት እየተፈፀመ ስለሆነ የውጪ ሀገራት ዜጎች ወደ ተጠቀሱት ስፍራዎች ጉዞ እንዳያደርጉ በማለት በአንዳንድ መገናኛ...