54.09 F
Washington DC
May 8, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : ሸኔ

Amharic News

ሸኔ የሚባል የፖለቲካ ፓርቲ የለም፣ ህወሃትና ሸኔ አሸባሪ መባላቸው ለውጥ አያመጣም፤ መረራ ጉዲና

admin
ውሳኔ ከመዘግየቱ በስተቀር ተገቢ ነው፤ የህግ ባለሙያዎች የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ ተቀዳሚ ሊቀመንበር የሆኑት ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፣ መንግስት “ሸኔ” እና “ህወሓት” ቡድንን በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ለማድረግ መዘጋጀቱ...
Amharic News

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት ለመፈረጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ አጸደቀ፡፡

admin
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት ለመፈረጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ አጸደቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ ዛሬ...
AMHRA MEDIA

ኦነግ ሸኔ በአሸባሪነት ተፈርጆ አስቸኳይ የማጽዳት እርምጃ ካልተወሰደበት የህዝብን ደህንነት ማረጋገጥ አይቻልም፦የፓለቲካና ዓለም አቀፍ ጥናት ምሁራን

admin
ኦነግ ሸኔ በአሸባሪነት ተፈርጆ አስቸኳይ የማጽዳት እርምጃ ካልተወሰደበት የህዝብን ደህንነት ማረጋገጥ አይቻልም፦የፓለቲካና ዓለም አቀፍ ጥናት ምሁራን source...
Amharic News

“ሕወሓት እና ሸኔ በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የውሳኔ ሐሳብ መቅረቡ በሀገር ላይ የተደቀኑ አደጋዎችን በመቀነስ ረገድ ሚና ይኖረዋል” የሕግ ባለሙያ

admin
“ሕወሓት እና ሸኔ በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የውሳኔ ሐሳብ መቅረቡ በሀገር ላይ የተደቀኑ አደጋዎችን በመቀነስ ረገድ ሚናይኖረዋል” የሕግ ባለሙያባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ)...
Amharic News

ዐብይ አሕመድ ኦነግ ሸኔ – መስፍን አረጋ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
ዐብይ አህመድ ስልጣኔን ለመንካት ብታስቡ መቶ ሺወች ባንድ ጀንበር ይታረዳሉ በማለት በግለጽ ዝቷል፡፡  ልብ በሉ፡፡  ዐብይ አህመድ ያለው ተቃውሞ ይነሳል ወይም ሁከት ይፈጠራል ሳይሆን፣ መቶ...
Amharic News

ከህወሓትና ከኦነግ ሸኔ አመራሮች ተልዕኮ ተቀብለው ሰርተዋል የተባሉ ተጠርጣሪ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ሆነ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በእርሻ ስራ ላይ የተሰማሩት ባለሃብት አቶ አለም ደስታ ሃየሎም ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ በሙሉ ውድቅ ሆነ።...
Amharic News

ተስፋ የቆረጠው ኦነግ ሸኔ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈፅሟል-ኮሚሽነር ጄኔራል አራርሳ

admin
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ተስፋ የቆረጠው ኦነግ ሸኔ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈፅሟል ሲል የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሰጡት...
Amharic News

ህወሓት በኦነግ ሸኔ አማካኝነት በኦሮሚያ ክልል ሊፈጽም የነበረው ጥቃት ከሽፏል – የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በኦሮሚያ ክልል አቅዶት የነበረው ትርምስ እንደ ፍላጎቱ አለመሳካቱን የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር እና የኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ሐላፊ...
Amharic News

በምዕራብ ጉጂ ዞን የሠላም አማራጭ የተቀበሉ 436 የኦነግ ሸኔ አባላት ከህዝብ ጋር እንዲቀላቀሉ ተደረገ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 05፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦነግ ሸኔ ቡድን አባላት የነበሩና የሠላም አማራጭ የተቀበሉ 436 ግለሰቦች ሥልጠና በመወስድ ከህዝብ ጋር እንዲቀላቀሉ መደረጉን የምዕራብ...