Amharic Newsኢትዮጵያዊያን ለከፋፋይ ሃሳቦች ጆሮ ሳይሰጡ ለአገር ሠላምና አንድነት ሊሰሩ ይገባልadminMarch 2, 2021 March 2, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን ለከፋፋይ ሃሳቦች ጆሯቸውን ሳይሰጡ ለአገር ሠላምና አንድነት በቁርጠኝነት እንዲሰሩ የአድዋ ድል በዓል ታዳሚዎች ጥሪ አቀረቡ። 125ኛው... Read more