Amharic Newsየፌዴሬሽን ምክር ቤት ለ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈadminMarch 2, 2021 March 2, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የህዝብ ግንኙነትና የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት... Read more
Amharic Newsብዘሃነታችንን በአግባቡ ይዘን ለኢትዮጵያን ብልጽግና መሠረት እንጥላለን- የአፋር ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤadminFebruary 21, 2021 February 21, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የአፋ መፍቻ ቋንቋ ቀን በሠመራ ከተማ እየተከበረ ነው። የምክር ቤቱ አፈ- ጉባኤ ወይዘሮ አሚና ሴኮ... Read more
Amharic Newsየፌደሬሽን ምክር ቤት ለክልሎች ለሚሰጠው የድጎማ በጀትን ግልጽ አሰራር ለመዘርጋት ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታወቀadminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት ለክልሎች ለሚሰጠው የድጎማ በጀትን ግልጽ አሰራር ለመዘርጋት ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። ምክር ቤቱ አሁን ተግባራዊ... Read more
Amharic Newsኢትዮጵያዊያን ቀደምት የስልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለሀገራዊ ብልፅግና ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ የሕዝብና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች ተናገሩ።adminJanuary 25, 2021 January 25, 2021 ኢትዮጵያዊያን ቀደምት የስልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለሀገራዊ ብልፅግና ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ የሕዝብና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች፣ የፌዴሬሽንና... Read more
Amharic Newsከ50 አመታት በላይ የዘለቀው የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ዘርፈ ብዙ ዉጤቶችን ማስመዝገቡን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹadminJanuary 24, 2021 January 24, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፥ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ዉጤቶችን ማስመዝገቡን አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ በኢትዮጵያ... Read more
Amharic Newsምክር ቤቱ በሕግ ማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው የሠራዊቱ አባላት የ160 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገadminJanuary 23, 2021 January 23, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተግባር ምክር ቤት በትግራይ ክልል በተካሄደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው የሀገር መከላከያ... Read more
Amharic Newsክቡር ገና በመጪው ምርጫ ኢዜማን ወክለው ለአዲስ አበባ ምክር ቤት በዕጩ ተወዳዳሪነት ሊቀርቡ ነውadminJanuary 23, 2021 January 23, 2021 – የኢዜማ መሪ እና ምክትላቸው ለተወካዮች ምክር ቤት ለመወዳደር ነገ በየምርጫ ወረዳዎቻቸው ይፎካከራሉ በተስፋለም ወልደየስ የቀድሞው የኢትዮጵያ እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት ፕሬዘዳንት የነበሩት አቶ... Read more
Amharic Newsአምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ምክር ቤት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ምክር ቤት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ኮንስታንቲን ኮሳቼቭ... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጠadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት መሠረት ናቸው... Read more
Amharic Newsመንግስት በትግራይ ክልል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመጠቀም የመተከል ዞን የጸጥታ ችግርን አንዲፈታ ምክር ቤቱ አሳሰበ።adminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 መንግስት በትግራይ ክልል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመጠቀም የመተከል ዞን የጸጥታ ችግርን አንዲፈታ ምክር ቤቱ አሳሰበ። ባሕር ዳር ፡ ጥር 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) መንግስት በትግራይ... Read more
Amharic News5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡adminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት... Read more
Amharic Newsየፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ያፓራክ አለፐ ጋር ተወያዩ፡፡... Read more
Amharic Newsየጃፓን መንግስት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለሆኑት አቶ ሆርዶፋ በቀለ የክብር ኒሻን አበረከተadminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን መንግስት የሚበረከተው እና የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት ለማጠናከር አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የሚበረከተው የጃፓን መንግስት የክብር... Read more
Amharic Newsየአፋር ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀadminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ስድስተኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅና የሥራ አቅጣጫን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ።... Read more