Amharic Newsምርጫ ቦርድ የሚጠቀማቸው የራሱ የዲጂታል ግብዓቶች ስላሉት በአገሪቱ የሳይበር ምህዳር ጥበቃ ውስጥ መካተቱ ተገለጸadminMarch 4, 2021 March 4, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመረጃ ስርዓት ለምርጫው ሂደት የሚጠቀማቸው የራሱ የዲጂታል ግብዓቶች ስላሉት በአገሪቱ የሳይበር ምህዳር ጥበቃ... Read more
Amharic Newsሕዝብና ምርጫ – አገሬ አዲስ | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha)adminFebruary 23, 2021 February 23, 2021 የካቲት 2 ቀን 2013 ዓም(10-02-2021) ምርጫ የሚፈልጉትን ከማይፈልጉት ነገር ለይተው የሚወስኑበት መግለጫ መንገድ ነው።ከሁሉም በፊት ግን መራጭና ተመራጭ ነገር መኖር አለበት፤ባይኖርም ለመፍጠር ችሎታና ፍላጎት ሊኖር ይገባል።... Read more
Amharic Newsምርጫ ቦርድ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል-10 የዕጩዎችን የምዝገባ ሂደት ተመለከተadminFebruary 19, 2021 February 19, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል-10 ቢሮ እየተከናወነ ባለው የዕጩዎች ምዝገባ ሂደት ምልከታ አደረገ።... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዕጩዎች ምዝገባ ማከናወን የተራዘመባቸው ክልሎችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫadminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዕጩዎች ምዝገባ ማከናወን የተራዘመባቸው ክልሎችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባስቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት ለ6ተኛው ሀገር ዐቀፍ ምርጫ የተለያዩ... Read more
Amharic Newsምርጫ ቦርድ እውቅና ሰጠ፡፡ | የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅትadminFebruary 10, 2021 February 10, 2021 ምርጫ ቦርድ እውቅና ሰጠ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ትምህርት ለማስተማር በሁለት ዙር ዕውቅና ለተሰጣቸው ሲቪል ማኅበራት ሠርተፊኬትና ተያያዥ... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከባለድርሻ አካላት ጋር በሁለት ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ውይይት አደረገadminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ወቅት የኮቪድ 19 ሥርጭትን ለመቀነስና በምርጫ ሂደት ላይ ሰላምና ፀጥታን የሚያስከብሩ... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ እስካሁን ድረስ 45 ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን እንዳስገቡ ተገለፀ፡፡adminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ እስካሁን ድረስ 45 ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን እንዳስገቡ ተገለፀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው... Read more
Amharic Newsክቡር ገና በመጪው ምርጫ ኢዜማን ወክለው ለአዲስ አበባ ምክር ቤት በዕጩ ተወዳዳሪነት ሊቀርቡ ነውadminJanuary 23, 2021 January 23, 2021 – የኢዜማ መሪ እና ምክትላቸው ለተወካዮች ምክር ቤት ለመወዳደር ነገ በየምርጫ ወረዳዎቻቸው ይፎካከራሉ በተስፋለም ወልደየስ የቀድሞው የኢትዮጵያ እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት ፕሬዘዳንት የነበሩት አቶ... Read more
Amharic Newsጠቅላላ ጉባኤ ያላደረጉ ፓርቲዎች 6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ በተጠናቀቀ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ ተፈቀደadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላላ ጉባኤ ያላደረጉ ፓርቲዎች 6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ በተጠናቀቀ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታወቀadminJanuary 18, 2021 January 18, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ላይ ዛሬ ባስተላለፈው ውሳኔ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ የምርጫ ኦፕሬሽን መዋቅር እና ከክልል መስተዳድሮች የሚጠበቁ ሚናዎችን ዝርዝር አስቀመጠadminJanuary 18, 2021 January 18, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር፣ 10 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ ምርጫ የሚያደርገውን ዝግጅት አስመልክቶ የምርጫ ኦፕሬሽን መዋቅር እና ከክልል መስተዳድሮች የሚጠበቁ ሚናዎችን... Read more
Amharic Newsለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሁሉም ክልሎች የፀጥታና ደህንነት ድክመትና ጥንካሬ መለየቱ ተገለፀadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ የፀጥታና ደህንነት ችግር እንዳያጋጥም ከወዲሁ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ። ክልሎችና ከተማ... Read more
Amharic Newsምርጫ ቦርድ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳን ነገ ይፋ ሊያደርግ ነውadminDecember 24, 2020 December 24, 2020 በተስፋለም ወልደየስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጪውን ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ በነገው ዕለት ይፋ ሊያደርግ ነው። ቦርዱ በምርጫ የጊዜ ሰሌዳው ላይ ከ47 የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር... Read more