Amharic Newsየህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የመድሃኒት አቅርቦት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት አሰራሩን ማሻሻል ይገባል – ዶክተር ሊያ ታደሰadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገር አቀፍ ደረጀ ወጥ ያልሆነውን የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የመድሃኒት አቅርቦት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት አሰራሩን... Read more
Amharic Newsእስከ ታችኛው መዋቅር ያለውን አሰራር በመቀየር ገፊ የኢንቨስትመንት አሰራር ማነቆዎችን ማሻሻል ይገባል – የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከክልሉ መንግስት ጀምሮ እስከታችኛው መዋቅር ድረስ ያለውን አሰራር በመቀየር ገፊ የሆኑ የኢንቨስትመንት አሰራር ማነቆዎችን ማሻሻል እንደሚገባ የአማራ ክልል... Read more
Amharic Newsበዳያስፖራው ተሳትፎ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር ነውadminJanuary 17, 2021 January 17, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዳያስፖራው ተሳትፎ ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ።... Read more